/

ከላይ ከታዘዘ ቁርጥ ቀን ከመጣ … ሸህ ጀማል ሙሃባ ሁሴን – ከወሎ ወረኢሉ

         ይህ ጽሑፍ እጄ የገባው ከዛሬ 15 ወይም 16 ዓመት በፊት ገደማ በአንድ የግል ፕሬስ ውስጥ እሠራ በነበረበት ወቅት ነው፡፡ በያኔው የፖለቲካ ትኩሳትና የከረረ ወያኔያዊ አገዛዝ ይህን ጽሑፍ ማውጣት ራስን

ተጨማሪ
/

“ህይወት አጭር ጣፋጪ ና በሥቃይ የተሞላች ናት።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

የፅሑፍ  መንደርደሪያዎች  የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ  እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ።  3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች በተደረገው ሁሉ ይህ ነገር ክፉ ነው፤ ደግሞም የሰው

ተጨማሪ
/

 እነ ፈረስ አጎቴ! – በላይነህ አባተ

የግላስ ጌጧን አውልቃ ቅርቀብ ተጪና ስለአዩአት፣ በቅሎን አባትሽ ምንድነው በሚል ጥያቄ ሲያፈጧት፣ ፈረስ አጎቴ ብላ እርፍ የብልጠት ዲግሪ ስላላት፡፡ እንደ ፈረሱ የእህት ልጅ የብልጠት ዲግሪ የጫኑ፣ መሀል ሰፋሪው ምሁሩ ፕሮፌሰሩ ዶክተሩ፣ በጣር

ተጨማሪ
/

አባይ…አባይ…አባይ…አባይ… – አለም

የማያረጅ ውበት…. የማያልቅ ቁንጅና…፣ የማይደርቅ፣ የማይነጥፍ፣ ለዘመን የፀና፣ ከጥንት ከፅንሰ አዳም…. ገና ከፍጥረት… የፈሰሰ ውሀ… ፈልቆ ከገነት፡፡ ግርማ ሞገስ፣ የአገር ፀጋ፣ የአገር ልብስ… ግርማ ሞገስ…አባይ፣ ግርማ ሞገስ፣ የአገር ፀጋ፣ የአገር ልብስ… ግርማ

ተጨማሪ
/

   ” የቋንቋ ንግሥ” እና “እሥቲ ተጠየቁ” – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

” የቋንቋ ንግሥና” እና “እሥቲ ተጠየቁ” የተሰኙት ግጥሞቼ፣ወቅታዊ እና ኢትዮጵያዊያንን የሚያነቁ ግጥሞች ናቸው።       እርግጥ ነው በኢትዮጵያ ሀብት እና ንብረት ያለአግባብ እጅግ ተጠቃሚ የሆኑ መቶ ላይሞሉ ይችላሉ። በቅጥረ ኝነትም ሆነ

ተጨማሪ

ለሃያ ሁለት ማዞሪያ ሰማእታት – አሁንገና ዓለማየሁ

ዲያብሎስ ሠራዊቱን ከሲዖል ቢጠራም የተዋሕዶ ልጆች ሞትን አንፈራም አንፈራህም ከቶ የዲያብሎስን አሽከር ክብራችን ነውና ለእምነት መመስከር።   እንደነ ሚልክያስ እንደነ ሚሊዮን (የ 22 ማዞሪያ ሰማዕታት) ደማችን ፈሶበት ቢደፈርስ ጊዮን በዲያብሎስ ሠራዊት እኛ መሞት

ተጨማሪ

እሳት አቃጠለኝ! – በላይነህ አባተ

ጠላቴ ሌት ተቀን ሴራ ሲያሴርብኝ፣ በጨለማው ዘመን ብርሃን ከጅሎኝ፣ አጠንክሬ አካሌን ጨምቄ አይምሮዬን፣ በአስታቡልቡል ዘዴ እሳትን ፈጠርኩኝ፡፡ የፈጠርኩት እሳት እኔን እያሞቀኝ፣ ጨለማን ገሽልጦ ሌባውን ሲያሳየኝ፣ ድል ስላበሰለ ለዓመታት ደስ አለኝ፡፡ የድሉን እንጀራ

ተጨማሪ

 ባፈሙዝ ተናገር – ታዛቢው

ቀድሞ የማናውቀው ፣ ባገር ያልነበረ ፣ ጨካኝ አረመኔ የባዕድ ቅጥረኛ ፣ የአረብ ተላላኪ ፣ ወኔ ቢስ ምስለኔ አገር የሚያሸብር ፣ ደንቆሮ አሰማርቶ ፣ መንጋና ቦዘኔ ቃሊቻ ኩራቱ ፣ ዛፍ ቅቤ የሚቀባ ፣

ተጨማሪ

ተኝቷል ፣ መች ነቃ – ታዛቢው

የምዬ ሚኒሊክ ፣ የበላይ ዘለቀ ባለማተብ ጀግና ፣ ዝናር የታጠቀ ባድዋ ፣ በማይጨው ላይ ፣ እየተናነቀ ጎራዴውን መዝዞ ፣ እየሞሸለቀ ኃያሉን ደቁሶ ፣ በክርኑ ያደቀቀ ዝናው በዓለም ላይ ፣ ናኝቶ የታወቀ ምን

ተጨማሪ

አማራ ይነሳል! – በላይነህ አባተ

የአማራ ሰቆቃ ቁና ሞልቶ ፈሷል፣ ዛሬም ከርቸሌውን ጢም አርጎ ሞልቶታል፣ ተቤቱ ተባሮ ተመንገድ ዳር ወድቋል፣ ልጆቹ በጭራቅ በጅብ ታፍነዋል፣ ባለ እስተንፋስ ሁሉ በቃ ሊል ይገባል! የእየሱስን እድሜ ግፍ ጽዋ ጨልጧል፣ ገደልነው ቀበርነው

ተጨማሪ

ቦርኮሃራም በኢትዮጵያ – አሁንገና ዓለማየሁ።

ቦርኮሃራም በኢትዮጵያ አባቷን አግዛ እናቷንም ረድታ እንስራዋን አዝላ ከወንዝ ውሃ ቀድታ ቁርስም አቀራርባ ደብተሯን አንስታ አድምጣለችና ጥበብ ስትጣራ ወንዝና ዐቀበት በሩጫ ተሻግራ በቅርከሃ አዳራሽ አፈር ላይ ቁጭ ብላ የሰጧትን ትምህርት ስትቀበል ውላ

ተጨማሪ

ንጉሱ ጥሩንባው!

ባንዳው ብአዴንን ትውልዱን ስንቆጥረው፣ እጅግ የሚያሳፍር የሚያሸማቅቅ ነው፡፡ ፈረንጅና አረቡ ሻብያን ሲያበጀው፣ ሻቢያ በስሪያ ህወሀትን ደቀለው፡፡ ዲቃላው ህወሀትን አረቡ ሲያንባባው፣ ፈረንጁም ገፋፍቶ ፈንግል ደቅል ሲለው፣ ኢህዴን ቡችላን በሶስት ወር ደቀለው፡፡ ቡችላው ኢህዴን

ተጨማሪ

ሰንደቋ ህይወት ናት! – በላይነህ አባተ

  ሰንደቋ ህይወት ናት! እንደ ጦጣ ወጥተህ የምትቦጫጭቃት፣ እንደ ቅርፊት ቀርፈህ መንገድ የምጥላት፣ ጉሬዛው ቢገባህ ሰንደቋ ህይወት ናት!   ጀግኖች በራስ አስረው ጠላት የደፉባት፣ ፋኖ ሞረሽ ብሎ የተጠራራባት፣ ስንቶች ደማቸውን እንደ እናት

ተጨማሪ

ለሁሉም ጊዜ አለው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“ለሁሉም ጊዜ አለው” ልራመድ ስል እግሬን ልናገር ሥል አፌን ልፅፍ ሥል እጄን… ከያዝከኝ ወንድሜ ከያዢሺኝ እህቴ ሥልጣን አለኝ ብለሽ። ነፍጥ አነገትኩ ብለህ። (ቴሌቪዢን አለኝ ብለህ።) ሰብአዊ ዴሞክራሲያዊ ነፃነቴን መብቴን ከቀማኸኝ እኔ ከቶ

ተጨማሪ

ለቆጠራ ዬተቀመርን – ሥርጉተ©ሥላሴ

„እኔ ልናገር ብወድ ሰው ይናገረዋልን?“ መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ 37 ቁጥር 20 ሥርጉተ©ሥላሴ Seregute©Selassie 21.01.2020 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ ለቆጠራ ዬተቀመርን። ፍቅር ነስቶን ኢጎ ወሮን በዕብን – ነት ተሰውረን፣ በምንትሶ ተዋቅረን ተንተክትከን ወዬብን። ተጣፍተን አጣፍተን

ተጨማሪ

አማራና ትግሬ – መስፍን አረጋ

‹‹ሕውሓትና ትግሬወችን በማዳከምና በፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲልና ልካቸውን እንዲያቁ ካደረግን በኋላ …. አማራና ትግራይ በቀጣይ እንዲናቆሩ ማድረግ ነው፡፡››  ጃዋር ሙሐመድ ‹‹ኦሮማራ ታክቲክ እንጅ ስትራቴጅ አይደለም፡፡› ሕዝቅኤል ጋቢሳ

ተጨማሪ

ያመኑት ፈረስ ከፈሩት ፈረስ – መስፍን አረጋ

እያረጋጋ በመለሳለስ ያመኑት ፈረስ ጥሎ በደንደስ ይረጋግጣል እስከሚጨርስ፡፡ በሌላ በኩል የፈሩት ፈረስ እንቅስቃሴው ሳያሰኝ ደስ ስለሚደረግ ልጓም እንዲነክስ፣ በመንሸራተት በጎን ከግላስ ከመውደቅ የከፋ ከቆመ አጋሰስ የባሰ ጉዳት እምብዛም አይደርስ፡፡ ከኦነግ ፈረሶች ዐብይና

ተጨማሪ
/

የሲቃ መረዋ – ተስፋዬ ሁነኛው

ከተስፋዬ ሁነኛው /PhD ኢንዲያናፕነስ ፥ ኢንድያና ፥ USA 317-833-5889 ካገሬ ወደ ሩሲያ ለትምህርት ከወጣሁ 31 ሞላ። በግዝጥና ማስተርስና በፖለቲናዊ ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ እንደያዝሁ ወደ አሜሪካ ተሰደድሁ። አስተማሪ ነኝ። እማማ ፥የምወዳት እናቴ ድንገት

ተጨማሪ
/

በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት ጀምበር ውስጥ

ተጨማሪ
/

ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ! – ወለላዬ ከስዊድን

ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው እየሠራህ ላለኸው ላንተ ይቅርና ለእኔ ደከመኝ ያንተ ጣር፣

ተጨማሪ
/

ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ

እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡   አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን አቅርበን፣ ተሁለት ሺ በፊት ጌታን እንደሰቀልን፣ ዛሬም ሰማእትን

ተጨማሪ
/

ውልክፋ አትደገፍ! – በላይነህ አባተ

ወቅት ታፋፋው ዛፍ ትዕዛዝ ተቀብሎ፣ ውልክፋ መጣልህ ዛሬም አሽከር ሆኖ፣ ጉልበትህን ሊያደክመው ተብትቦ ተብትቦ! ያድነኛል ብለህ ተወዠቦ ተዶፍ፣ ወይራ ሆይ ተመከር ውልክፋ አትደገፍ፡፡ ተወይራ ዋንዛ ሥር ውልክፋን ሲፈጥረው፣ በእምብርክኩ እሚሄድ ልፍስፍስ አርጎ

ተጨማሪ
/

 እባብ! – በላይነህ አባተ

እባብ ምራቅ ተፍቶ ዛሬ እንደሰበከው፣ አማራ በሱ ቤት ሁለት መልክ አለው፣ በቁሙ ነፍጠኛ ሲሞት ወረሞ ነው፡፡ ያልበሰለ ቀርጮ እባቡ ጮርቃ ነው፣ ለሬሳ ዘር ሰጥቶ ወንጀል ሊሸፍን ነው፡፡ ስኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ኢትዮጵያ፣ ድሮም

ተጨማሪ
1 3 4 5 6