እመኝለት ነበር (ዘ-ጌርሣም)

አረመኔ ባይሆን ሰው ክፉና ጨካኝ እመኝለት ነበር አንድ ሽ ዓመት ቢያገኝ አንድ ሞት አይደለም ብዙ ሞትን ይሙት አዛኝ ልብ እርቆት ስለሌለው አንጀት በልቶ ካልጠገበ አይቶ ካልጠገበ ሰርቆ ካልጠገበ ዘርፎም ካልጠገበ ለተገኘው ሁሉ

ተጨማሪ

ሰውነት ውሀ ነው! – በላይነህ አባተ

ደም በስብከት አጥቦ ሟችን እሚረሳው፣ አቢይ ጉድጓድ ሲምስ ዝምሎ እሚከተለው፣ በጅ የማይጨበጥ ሰውነት ውሀ ነው፡፡ ሲክብ እንደ ደለል ሲያፈርስም እንደ ጎርፍ፣ ሰውነት ውሀ ነው ቦይ ሲያገኝ እሚፈስ፡፡ በስድስተኛው ቀን መለኮት ሲፈጥረው፣ ቀጥ

ተጨማሪ

“መከላከያ” (ለወላይታ ወገኖቼ)

እውን እንደ ስምህ፣ ቢሆንማ ግብርህ፣ አገርን ከጠላት፣ ወገንን ከጥቃት፣ መከላከል ነበር፤ የጀግንነት ስራ፣ ዘወትር ስምህን በክብር የሚያስጠራ፤ …መብት ጠያቂዎችን፣ ንጹሃን ዜጎችን፣ እጃቸውን አጣምረው፣ ባዶአቸውን ቆመው፣ አልሞ መረሸን… አረመኔ ተግባር የፈሪ ዱላ ነው!!

ተጨማሪ

አማራ ሰፊ አገር እንጅ  ክልል ከልሎት አይኖርም! – በላይነህ አባተ

የአማራ ክልል እየጮህ፣ ጋዜጠኛ ነኝ የምትል ለንጨጫም፤ አማራ በአንተ ላንቃ እንጅ፣ ክልል ኖሮትም አያውቅም፡፡ ቁማር የሚጫወቱብህ፣ ባንዳው ገረዱ ብአዴን፤ የተንኮል ቁማርተኞቹ፣ ከብት መስሏቸው ልክ አንተን፤ ክልልህ ግባ እያሉ፣ በሜንጫ አረዱት አማራን፡፡ አማራ

ተጨማሪ

አስቆርቱ ይሁዳህ! እንኳን ሞት አለልህ! – በላይነህ አባተ

እርጉዝ በጎራዴ በጦቦያ አሳርደህ፣ ፖለቲካ ዝሙት ሊባኖስ አጡዘህ፣ አምላክን ህሊናን ልቡናን የጎዳህ፣ ሁሉን የማይተወው እንኳን ሞት አለልህ፡፡ ቲቪና ራዲዮ ዘጋቢ ነኝ እያልህ፣ ግድብ ውሀ ሙላት እየለፈለፍክ፣ ዜጎች በዘራቸው ተቀልተው እያየህ፣ የዘር ማጥፋት

ተጨማሪ

ምነው ምነው ? ( ዘ-ጌርሣም)

ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰሙት ያሰማ ግልፅ እኮ ነው ነጋሪም አያሻው ኢትዮጵያ በችግር ህዝቧ በቸነፈር በሽታ ድህነት ሲፈራረቁባት ሲወረወርባት ከያቅጣጫው ሾተል (ጦር) ከፊሉ ከጠላት ቀሪው ባገር በቀል እንቅልፍ የላቸውም አዘቅት ውስጥ ሊጥሏት አሸክመው

ተጨማሪ

ጃሮ = የጃዋር ቄሮ – አሁንገና ዓለማየሁ

የዛሬ ወር ነበር ያየና ያላየ ተመኝተው ወንበር የዛሬ ወር ነበር በየዋሆቹ ደም በጎርፍ እየዋኙ የተቀጣጠሩት ማልደው ሊገናኙ። ሥላሴ አጠገብ ከምኒልክ ግቢ ቄሮ ፈረስ ሆኖ ሃጫሉ ኮርቻ እነሱ ጋላቢ። የዛሬ ወር ነበር የዘር

ተጨማሪ

መስሎህ ነበር (ዘ-ጌርሣም)

የረጅም ጊዜ ተንኮላቸው ሳይገባህ አጀንዳቸውን ሳታነብና ሳይረዳህ በቋንቋና በባህል አሳበው መገንጠል አለብህ ብለው አታለው አንድ ርምጃ ወደፊት አራት ርምጃ ወደኋላ ስበው የልጆችህን ዕድል አጨልመው ያንተንም ህይወት አደንቁረው ከአቅምህ በላይ ክቡር ብለው ከህዝብ

ተጨማሪ

ለሁሉም ጊዜ አለው! የዓባይ ትንቢቱ ሲፈጸም – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

ሐምሌ 22 ቀን 2012 ዓ/ም የጎጃም ሊቃውንት ተቀኝተው ነበረ የኢትዮጵያም እረኞች ሲያዜሙ ነበረ! ከሺህ ዓመታት በላይ ሲናፍቁ ቆዩ ሲይሞካሹት ኖረው፤ ቀሩ እንደ ለወዩ። እንዲህ ሲሉ ነበር፤ ዓባይም ሞላልሽ፤ ሞላልሽ! ያሰብሽው ሆነልሽ። ዓባይም

ተጨማሪ

ምንድን ነው ሰው ማለት?? (ዘ-ጌርሣም)

ሰውን ሰው ያሰኘው ከእንስሳት የለየው ማሰብ መናገሩ አዕምሮን በመግራት በዕውቀት መዳበሩ ለምን ሰው ተባለ ከአውሬ ካልተሻለ ወንድም እያደነ እህት እያፈነ አህያው እንስሳው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለው ነግ ለሚተኛበት ለማይቀርው አፈር እንደ

ተጨማሪ

ዘር ማጥፋትን ካዱ! – በላይነህ አባተ

ዓይን በጨው ታጥበው እጅግ እየዋሹ፣ የዘር ፍጅት የለም ሐሰት ነው እያሉ፣ ደሞ እንደ ቋሚዎች ሙታንንም ካዱ፡፡ ናዚዎች አይሁድን መደዳ ሲፈጁ፣ ብዙዎች ነበሩ ዘር ማጥፋት የካዱ፡፡ የናዚ ሸፋኞች ጪፍጨፋን ያፈኑ፣ እንዳለመታደል በኢትዮጵያም ታዩ፡፡

ተጨማሪ

አብረን እንሻገር (ዘ-ጌርሣም)

ዉሃ ሙላት መጥቶ ሳያጥለቀልቀን ከቆሻሳው ጋራ ጨምሮ ሳይደፍቀን እንክፈተው ቦዩን ተባብረን በጋራ የሚያሻግር ድልድይ ተጋግዘን እንሥራ ጥሎን ሳይሄድ ጊዜው ቆሞ እማይጠብቀው ሳይተው ጠባሳውን ለምፅ ሆኖ ቀሪውን ጊዜን እየጠበቅን ከምንነቋቆር ካሁኑ በጋራ አብረን

ተጨማሪ

አቤት ውበት! (ዘ-ጌርሣም)

አመለ ለስላሳ መልኳ የሚያሳሳ ጉርብትና አክባሪ ወዳጅ የማትረሳ ባለትልቅ ታሪክ ገድል ያስነበበች ለጥቁር ዘር ሁሉ ትምሣሌት የሆነች በቅዱስ መጽሐፍት ስሟን ያስከተበች አቤት ውበት ! የብዙሃን እናት የቋንቋም ጎተራ ሰፊ ጫካ ለባሽ በሚያኮራው

ተጨማሪ

ተቀበል በገና (ዘ-ጌርሣም)

ተቀበል በገና ስሜቴን ቃኝልኝ በአንተ ላንጎራጉር የማሲንቆ ቅኝት ስለሚያደናግር በማለት ልጀምር እንደሚከተለው የስሜቴን ቅኔ አንተው አስተካክለው ተቀበል በገና ስሜትን ለመግለፅ ትመቻለህና የጎረቤት አሣት ጫሪ ጥሎ ይሄዳል ፍንጣሪ የኔ ቤት ሲጋይ ያኔ ስቋል

ተጨማሪ

ሥጋ አማረው ሆዴን (ዘ-ጌርሣም)

ሥጋ አማረው ሆዴን ሥጋ የት ተገኝቶ አንተ ትብስ አንች በተባባሉበት ክፉ ቀን ሲመጣ አብረው በቆሙበት በደጎቹ ዘመን በቁርጡ ተበልቶ የሙክት የጠቦት ብሎ እንዳልመረጠ ጎረቤት ሰብስቦ ዘመድ አዝማድ ጋብዞ ቀይና አልጫውን አስፈትፍቶ አቅርቦ

ተጨማሪ

ተናገር መጣጥፍ (ዘ-ጌርሣም)

ተናገር ማህደር ተናገር ዝክሩ በዚያች በኛ ሀገር ከቀየ እስክ ደብሩ ተናገሪ ቋራ አንች ትንሽ ሰፈር ማነን አንደወለድሽ ያስከበረ ሀገር ተናገሪ ደግመሽ ማን እንደገደለው የት ላይ እንደሞተ ለምንስ ሽጉጡን ወደ አፉ ከተተ ተናገር

ተጨማሪ

እውነት አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ! – ወለላዬ ከስዊድን

አዎን ኢትዮጵያዊ ነኝ በለኝ መቼም አፍህ ከተግባርህ አይከብደኝም ካልሆንክም ግድ የለም እቅጩን ሀቁን ንገረኝ ያንተ ነገር ቁርጡ ይግባኝ። የኔነቴን የአገሬን ትዝታ የቀየው የአድባሩን ሽታ የፍቅሬን የአንድነት ጥላ ለዘመናት ያኖረኝን ከለላ ወዲያ ጥለኸው

ተጨማሪ

ወንድሜ የደገሱልህን ጉድክን ሳትሰማ (አሁንገና ዓለማየሁ ለኅይሌ ገብረሥላሴ)

የደገሱልህን ጉድክን ሳትሰማ እወርሳለሁ ብለህ የወንድም ባድማ ጎጆውን አንድደህ ከብቱን ብትነዳ ሌላ እልቂት አለ ላንት የተሰናዳ። ሌላም ደብዳቤ አለ በርሊን የተጻፈ ሎንዶን የተጻፈ/ ዲሲ የተጻፈ ፓሪስ የተጻፈ ያንተን ድርሻ ጭምር ለባእድ ያሳለፈ።

ተጨማሪ

ያለ ይመስለኛል (ዘ-ጌርሣም)

ያለ ይመስለኛል የጎደለን ነገር በታሪክ አውድ ላይ ቆይቶ የሚዘከር የምድር ልሂቃን ገና ያላገኙት በምርምራቸው ያልተወያዩበት ከእህል ከመጠጡ ከምንመገበው ወይም ከአየሩ እንደሁ ከምንተነፍሰው የዕድሜ ገደብ ሳይለይ ሁሉን አደንቁሮ ከፍቅር አብልጦ መርጧል አምባጓሮ እኛ

ተጨማሪ

ባንዲራ (ዘ-ጌርሣም)

የሀገር ልዕልና ማስጠሪያ የነፃነት ዘመን ማስቆጠሪያ ለህዝብ አብሮ መኖር በጋራ በደስታም ይሁን በመከራ የአንድነትና የአኩልነት መንበር የህዝብ ውህደትና ስብጥር ከማንም ለማንም በስጡታ ያልተገኘሽ የጋራ እንጅ የግል ያልሆንሽ ለዜጎችሽ መለያ ምልክት ሆነሽ አረንጓዴው

ተጨማሪ

ኢትዮጵያዊነት – ጌታቸው ለገሰ

እንደወጣትነቱ ያሸተ … በአስተዋይነቱ የጎለመሰ እንደ አዛውንትነቱ የሰከነ … ማክበር መከበርን የተላበሰ ከንቱነትን … ክፋት … ምቀኝነትን … አርቆ የቀበረ በማትበትነው ድርና ማግ የተሳሰረ፤ ከመኖሬ ግንድ … ከገናናው ማንነቴ እንደ ጠዋት ጤዛ

ተጨማሪ
/

የመለስ ራዕይና የአሻንጉሊቶች ነገር የእነ እስክንድርም ጉዳይ – አሁንገና ዓለማየሁ

የመለስ ራዕይ አስቀጣዮች ከሸገርና ከመቀሌ ሆነው ራዕዩን በማስቀጠል እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሲጣሉ ተመሳስሏቸው ያላጥወለወለን ካለን ባስነሱት አቧራ ምክንያት ልብ ብለን ያላስተዋልናቸውን ብቻ ነው። የቋንቋ ለውጡም ሸውዶን ይሆናል።  መለስ እንደሞተ ራዕዩን እናስቀጥላለን

ተጨማሪ