የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ሞትን ከስሻለሁ (ዘ-ጌርሣም)

ማንስ ሊያደንቀው ነው ደግ አደረክ ሊለው አፈሩ እንድሆነ አያመሰግነው ሞትን ከስሻለሁ ገና በለጋነት በወጣትነቱ በተቀበረበት የህፃን ዕትብቱ ሩጦ ሳይቀድም ገና በልቶ ሳይጠግብ ታግሎ ሳያሸንፍ ልዩ ልብ ተሰጥቶት የምትንሰፈሰፍ ከወዲሁ ገብቶት ግዴታና መብት

ተጨማሪ

ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማሪያም መታሰቢያ የተዘጋጀች እንጉርጉሮ (ዘ-ጌርሣም)

ይዞት ተቀበረ (ዘ-ጌርሣም) ይዞት ተቀበረ ተራው ደርሰና ሥጋ ለባሽ ሆኖ ማን ያመልጣልና ዕውቀቱን እምነቱን ፅናቱን ድፍረቱን ለትውልድ ኩራትን እጅ አለመስጠትን ጉልበቱ ቢዝልም ድካም ቢሰማውም በብዕር መትረየስ አልሞ ሲተኩስ ሲታገል ሲያታግል ሲወድቅ ሲነሳ

ተጨማሪ

አንድ ሱስ አለብኝ (ዘ-ጌርሣም)

አለብኝ አንድ ሱስ የሚያስለፈልፈኝ ኢትዮጵያ እናት ሀገር እያለ እሚያስጮኸኝ አውሊያ እንዳለበት ሰው ተይዞ በመተት እንደ ተቀየደው እየደጋገመ የሚያስለፈልፈኝ መሳቂያ እስከምሆን በቀን የሚያስጮኸኝ ተኝቸ ከእንቅልፌ የሚቀሰቅሰኝ የምግብ ፍላጎት የሚከለክለኝ አንድ ነገር አለ ሰላም

ተጨማሪ

ሸገርና ምርጫ፣ ባልደራስና ፊርማ (አሁንገና ዓለማየሁ)

ሸገር ዳር እስከዳር ነዶ ሀገር ሞቋል ደምቋል የፈረንጅ ሣቅ መስሏል ሸገር ማሽላኛ ውስጡ ከስሎ በከበባው ተሸብሮ በወረራው ልቡ ቆስሎ ከተሰነይ ናቅፋ አፋፍ ከወለጋ ሐረር ጠረፍ ተወርውሮ የሮም ቋያ አራት ኪሎ ሲፈነዳ ማየት

ተጨማሪ

ድመቶች ብቅ ሲሉ አይጦች ተደበቁ (ዘ-ጌርሣም)

ማሳውን ዙሪያውን ሜዳ ተራራውን ቆፍረው ቆፋፍረው ቀንበጡን ቦጥቡጠው ዘሩንም አጥፍተው ሌሊት ጩኸታቸው ልፊያና ድሪያቸው አላስተኛ እያሉ አድረው እንዳልዋሉ ጊዜው ደረሰና ዘመን ተተካና ምድሯ ተንቀጥቅጣ ትራዋን ስትቀጣ ሁሉም ተጠራርተው ካዘጋጁት ቦታ ገቡ ጉድጓዳቸው

ተጨማሪ

መታሰቢያነቱ ፦ በዓለም አቀፍ ሴራ ከቀዬአቸው ለሚሳደዱ የኢትዮጵያ ልጆች (አሁንገና ዓለማየሁ)

የመስተባርር ድግምቱ ጉሙዝ አራጅ ሆኖ አገው ታራጅ ቢሆን በገዛ መሬቱ አሳራጁ ሰነድ ያ ሕገ መንግሥቱ መለሰና ሌንጮ የጻፉት ሁለቱ የውቅያኖስ ጆፌ እያያቸው ንሥር በአቆርዳት በረሃ በኢሳያስ ጥላ ሥር። …. ትግሬ አሳዳጅ ሆኖ

ተጨማሪ

የማይቻል የለም    (ዘ-ጌርሣም)

የማይቻል የለም ለሰው የሚሳነው ብሩህ አዕምሮና ቅን ልቦና ካለው ከአምላክ በተሰጠው ፀጋ ካወቀበት የሚያቅተው የለም የማይሳካለት ተፈጥሮ ምሥጢር ነው ብዙ ትርጉም ያለው የረቀቀ ጥበብ ጠውልጎ የሚያብብ ተረካቢ እሚሆን ትውልድ የሚፈልግ በራሱ ሕግጋት

ተጨማሪ

ሦስቱ የሰው ዓይነቶች በጥንታዊ የግሪክ ፈላስፋዎች አገላለፅ  (ትርጉም:ዘ-ጌርሣም)

 ” Do not be an Idiot and Tribalist, be a Citizen” ( ደደብና ጎሰኛ ከመሆን ዜጋ ሁን ማለታቸው ነው) ** ** ** ጽሑፍ :    The White Eagle Vision ትርጉም :       ዘ-ጌርሣም ይህን ከታች በትርጉም ያቀረብኩትን ፅሁፍ ጥንታዊ የግሪክ የዲሞክራሲ ታጋዮችና ፈላስፋዎች በቋንቋቸው ፅፈው የተዉት ነው። ከዚያ

ተጨማሪ

ውሸታም ሲጋብዝ (ዘ-ጌርሣም)

ውሸት በኪሶቹ ጢም አድርጎ ሞልቶ የሚሄድበትን ከወዲሁ አስልቶ ይሄዳል መጠጥ ቤት ደመቅ ካለው ሰፈር አድማጭ ከሞላበት ስለሱ እሚናገር ገና ከመድረሱ ሲጀምር መዋሸት ልክ ነህ ! አውቃለሁ መባል ነው ያለበት አውሮፕላን ሲያሾልክ በመርፌ

ተጨማሪ

ኮሽታ (ዘ-ጌርሣም)

በጠራው ሰማይ ላይ ፍንትክ ወለል ብሎ ሁሉንም በሚያሳይ እረጭ ባለ ሌሊት ድምፅ በሌለበት የአዕዋፍ ዝማሬ በማይሰማበት መቀስቀሱ አይቀርም ድንገት ማስደንገጡ ኮሽ ያለ ጩኸት ያለየ በቅጡ አንተ ማነህ ሲሉት እኔ ነኝ ካላለ ረብሻው

ተጨማሪ

ውድ ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን! – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

መስከረም 1 ቀን 2013 ዓ/ም አጣራሹን አፋራሹን፤ ሥር ማሹን ቅጠል በጣሹን፤ ባሕረ ገደል ይጣልልን፤ በሽታውን ተውሳኩን ከምድራችን ያስወግድልን፤ ጠለ ምህረቱን፤ ቡራኬ ፈውሱን ይላክልን። ለኢትዮጵያ አገራችን ክፉ የሚመኘውን እልፍኙን በቀጋ ሁለት ዓይኑን ይዝጋ፤

ተጨማሪ

የአዲስ ተስፋ ምኞት (ዘጌርሣም)

ዘንድሮ አምና ሰዓታት ቀርቶታል ተስፋ ያዘለ ዓመት ሊተካ ተቃርቧል አዲስ የምሥራች ይመስላል ሊነግረን ያለፈውን ችግር እርሱት ተውት ሊለን ብዙ ችግር ታይቷል ጥፋትም ተሠርቷል ንፁሐን ሙተዋል ህዝብ ተፈናቅሏል የልማት አውታሮች ፍርስርስ ብለዋል ሰራተኛውን

ተጨማሪ

ብአዴን ባንዳ ነው! – በላይነህ አባተ

ተምች ደም ለመምጠጥ ከአፉ የተኮሰው፣ ባማራ ገላ ላይ ክስክስ ያደረገው፣ የጊንጦች መንደፊያ ብአዴን ሰንኮፍ ነው፡፡ ባንዳ እያበላለጥክ የምትጎሻሸም፣ ተዝንጀሮ ቆንጆ ልትመርጥ የምታልም፣ ስትቃዥ አትደር እሩብ ባንዳ የለም፡፡ ለገሰ ፈብርኮት አብዮት የገዛው፣ ከከርስ

ተጨማሪ

ይሰጣታል ቢያንስም (ዘ-ጌርሣም)

ገና ጎህ ሳይቀድ በጥዋት ተነስታ የምታድነውን ከወዲሁ አስልታ የበሬውን እንትን መከተል መረጠች ተስፋዋን ሰንቃ መኳተን ጀመረች ዓይን ዓይኑን በማየት ስትባዝን ውላ ከአሁን ወደቀልኝ ተስፋዋንም አዝላ በውሃ ጥም ድካም ጉልበቷ ተጠቅቶ ከንቱ ደክማ

ተጨማሪ

ህልም አየሁ ፍቱልኝ (ዘ-ጌርሣም)

ህልም አየሁ ተኝቸ በአደባባይ ቁሜ ተሟግቸ የመሐል ዳኛው ህግ ጠቅሶ አጥፊውን በጥፋቱ ወቅሶ ይመስላል ሊመክረው አለያም ሊያስተምረው ህዝብ ሞልቶታል አዳራሹን ለማዳመጥ ውሳኔውን ይግባኝ የማይኖረውን አቃቤ ህጉ ተነስቶ ግራና ቀኙን ቃኝቶ ጭብጥ ሃሳቡን

ተጨማሪ

ውረዱ ደፍራችሁ (ዘ-ጌርሣም)

የዘር ፖለቲካ እያራመዳችሁ ተንኮልና ሴራን እያላመጣችሁ በተቃዋሚ ስም የተሰለፋችሁ የወገንን ጆሮ ያደነቆራችሁ የህዝብ ብሩህ ተስፋ ያደበዘዛችሁ በአንድነት መቆሙ ያስበረገጋችሁ ከሥልጣን በስተቀር ሌላ ያልታያችሁ እስከ መቸ ድረስ አለን ትላላችሁ ወጣቱን ተኩና ውረዱ ደፍራችሁ

ተጨማሪ

ወላፊንድ አሥተሳሰብ ካለን “እኛ ሰው ነን ።”ማለት ይከብደናል (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

ግጥም እንደ መግቢያ ይህ ግጥም ለሁለተኛ ጊዜ ፣ተሻሽሎ የተፃፈ ነው።ርእሱ ተቀይሯል።አንዳንድ ሥንኞች ላይም እርማት አድርጌባቸዋለሁ።ግጥሙ ፅሑፊን ያጠናክርልኛል ። ” ከጅብ ቆዳ የተሠራ ከበሮ…” እኔ ሰው አይደለሁም፣ዕወቅ ” ትግራዊ” ነኝ! እኔም” አማራ ነኝ።”

ተጨማሪ

ነውርና ፀያፍ (ዘ-ጌርሣም)

ሰው በሰውነቱ ሊኖር ከተገባው ከነውርና ፀያፍ ዕርቆ ሲገኝ ነው ሲሰርቅ መብቱ ሲገድል ኩራቱ ሲዋሽ ባህሉ ነው መኖሪያው እንጀራው የነውርን ትርጉም ከማንም ካልሰማ መስታወት ፊት ቆሞ ራሱን ካላማ ነውር ሆኖት ውድቀት ፀያፍ በቁም

ተጨማሪ

በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት ጀምበር ውስጥ

ተጨማሪ

ዕንባም አያብሰው (ዘ-ጌርሣም)

ምን ያደርጋል ጆሮ ምን ያደርጋል እጅ ሁሉን የሚመዝን አዕምሮ ነው እንጅ እጅም ሥራ ይሥራ እግር ይራመድ ስህተት ላይ ይጥላል ቁጭ ብሎ መፍረድ ሲፈርዱ ለራስ ነው ነግ በኔ ላይ ብሎ ግፉ እንዳያስጠይቅ ትዉልድ

ተጨማሪ

እውን ኩሩዎች ነን? – ጠገናው ጎሹ

ተብለን ብንጠየቅ ኩሩነት ምንድነው ? ኩሩው ሰውስ ማነው? እንዴት ብለን ይሆን ምላሽ የምንሰጥው? እንዲያው በደምሳሳው እንዳይሆን መልሳችን እስኪ ኩሩነትን በምሳሌ አስረዱን ብለው ቢጠይቁን እውን ወኔው አለን? ፊት ለፊት ላይ ወጥተን ብለን ለማስረዳት

ተጨማሪ

በነፍስህ ብታስብ ሥጋህን አውልቀህ! – በላይነህ አባተ

ሥጋህን አውልቀህ በነፍስህ ብታስብ፣ ህወሀትና ወነግ ከንቱው ይህ አድግም፣ አጋድሞ እያረደ የጠጣ የሰው ደም፣ ሲኮነን የሚኖር በምድር በሰማይም፣ ችሎት ያልቀረበ ወንጀለኛ አይደለም? የአንተን ድሎት ሳይሆን ሰማእትን ብታስብ፣ ይህ አድግ የሚባል የጭራቅ ሥብስብ፣

ተጨማሪ
1 2 3 4 6