የኦሮሚያ ፖሊስ በክልሉ ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ ወሰድኩ ያለው ዕርምጃ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ ንጽሃን ላይ ያነጣጠረ የጅምላ ግድያ ከተወሰደ ወዲህ መንግስት በወሰደው አፀፋዊ እርምጃ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በአከባቢው 142 የሸማቂ ኃይል አባላት ላይ የግድያ እና የማቁሰል አደጋ ሲደርስ 132

ተጨማሪ

የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ

ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የተሰጠ ሙሉ መግለጫ በትግራይ ክልል በሚገኘው በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈፀም አገር የማፍረስ ሴራ አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩና የአገር ክህደት ወንጀል የፈጸሙ የጁንታው ሕወሓት ወንበዴ ቡድን የበላይ

ተጨማሪ

የወልቃይት ጠገዴ እድር በካርቱም!!

ለ 30 አመታት በወያኔ ምክንያት አገራቸው እንዳይገቡ የተከለከሉ የወልቃይት ጠገዴ ሰዎች እድር በሱዳን ከተማ ካርቱም የሚኖሩ። የሚገርማችሁ አሁን ፀሃይ የጠለቀባቸው የያኔው ዘመነኞች ወያኔዎች በስደት ከሚኖሩበት አገር ሱዳን በመግባት ስንቱን ወልቃይቴ አሳሰሩት ስንቱን

ተጨማሪ

ከኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን የሰላምና የትብብር አድቮካሲ ግሩፕ ፤በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ኢትዮጵያ የጠላቶቿን እኩይ ተግዳሮት ድልነስታ ወደከፍታ ትወጣለች! ታፍራና ተከብራ ለዘመናት የኖረችው አገራችን ኢትዮጵያ ከጉያዋ በወጡ የራሷ ጠላቶች የደረሰባት ጥቃት በእጅጉ አስቆጭቶናል። በሌላ በኩልም የኢትዮጵያን አንድነት ለመጠበቅና የጠላቶቿን አፍራሽ ተልኮ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ

ተጨማሪ

በቀጣይ ቀናት የመጨረሻው ሕግን የማስከበር ተግባር ይከናወናል፡ ጠ/ሚ ዐብይ

በቀጣይ ቀናት ውስጥ የመጨረሻው ሕግን የማስከበር ወሳኝ እርምጃ በትግራይ ውስጥ ባሉ ኃይሎች ላይ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በትግራይ ክልል ተሰልፈው ያሉ የልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት ለአገሪቱ

ተጨማሪ

የባንክ ሂሳባቸው የታገደባቸው 34 የአሸባሪው የህወሓት ንብረቶች

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንደውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ስር የሚገኙ 34 ድርጅቶች(ኩባንያዎች) የባንክ ሂሳብ አግዷል፡፡ ጠ/ዐቃቤ ሕግ ሂሳቦችን ያገደው ሰኞ ህዳር 7 ቀን 2013 ዓ.ም ለባንኮች በጻፈው ደብዳቤ መሆኑ ታውቋል፡፡

ተጨማሪ

34 የህወሓት የፋይናንስ ተቋማትን የባንክ አካውንት ማሳገዱን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ

ሱር ኮንስትራክሽን ፣ ጉና የንግድ ስራዎች ፣ትራንስ ኢትዮጵያ፣ መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ፣ ሠላም የህዝብ ማመላለሻ ማህበር ፣ሜጋ ማተሚያ፣ ኢፈርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እንዲሁም ኢፈርት ኤሌክትሪካል ቢስነስ እገዳ ከተጣለባቸው ተቋማትመካከል ናቸው፡፡ ኢቢሲ

ተጨማሪ

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከድርጅቱ መርህ ውጭ ለትህነግ ጁንታ ቡድን ወታደራዊ ድጋፍ በማፈላለግ እየተላላኩ መሆኑን የቱርክ አናዶሉ የዜና ወኪል ዘግቧል

ዋና ዳይሬክተሩ በብዙ የዓለም ክፍሎች ደጅ በመጥናት ለትህነግ የዲፕሎማሲ እና ወታደራዊ ድጋፍ በመጠየቅ ላይ ሙሉ ተሳትፎ እያደረጉ መሆናቸውንም ዘገባው ጠቅሷል፡፡ አንድ የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለስልጣን ጠቅሶ አናዶሉ እንደዘገበው በትህነግ/ህውኃት ቡድን ላይ የሕግ ማስከበር

ተጨማሪ

የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ እና የፀጥታ አካላት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን ተቀናጁ

የመከላከያ ሠራዊት፣የአማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ እና የፀጥታ አካላት በዛሬው ዕለት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን ተቀዳጅቷል። በምሥራቁ ግንባር ራያ ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጥቷል። ጨርጨር፣ ጉጉፍቶ መሖኒን ሠራዊቱ ነጻ አውጥቷል። በየቦታው የነበሩ

ተጨማሪ

መንግስት በመተከል ዞን በአማሮች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የማያባራ ጭፍጨፋ በአስቸኳይ እንዲያስቆም አብን ይጠይቃል!

የኢትዮጵያ የታመመ የፌዴራላዊ አወቃቀር ሁነኛ ማሳያ በሆነው መተከል ዞን ውስጥ ባለፉት ሦስት አስርት ለሚጠጋ ዓመታት አማራው በራሱ ርስት ባእዳ፣ ለቤቱ እንግዳ እንዲሆን ተደርጎ ዓይነተ ብዙ ግፎች ሲፈፀሙበት ቆይቷል። የትሕነግ ከፋፋይና ዘረኛ አሰራርና

ተጨማሪ

ትግራይ፡ ግጭቱን ፈርተው ወደ ሱዳን የገቡ ተፈናቃዮች ቁጥር ከ30 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለፀ

ወደ ሁለት ሳምንት ባስቆጠረው የፌደራል መንግሥትና ትግራይ ክልል ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ እንደበለጠና ከቀን ወደ ቀንም እየጨመረ መሄዱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ ዩኤንኤችሲአር አስታውቋል። ግጭቱ ያስከተለው ሰብዓዊ

ተጨማሪ

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በኢትዮጵያ ድርድር እንዲደረግ የጠየቁበትን የትዊተር መልዕክት አጠፉ

ፕሬዝዳንቱ ከምክትል ጠቅላይ ምኒስትር ደመቀ መኮንን ከተነጋገሩ በኋላ “ጦርነት በኢትዮጵያ ለአጠቃላይ አኅጉሩ የከፋ ምስል ይሰጣል። ድርድር ተደርጎ ግጭቱ ሊቆም ይገባል። አለበለዚያ ወደ አላስፈላጊ የሰው ሕይወት መጥፋት ይመራል። ኤኮኖሚውንም ያሰናክላል” ብለው ነበር። ሙሴቬኒ

ተጨማሪ

በመቀሌ ሀራ ገበያ ዓዲ ጉደም ምድር ባቡር ፕሮጀክት በሚጠብቁት ላይ ከተፈጸመ ጥቃት የተረፉት

በትግራይ ክልል መቀሌ ሀራ ገበያ ዓዲ ጉደም ምድር ባቡር ፕሮጀክት በሚጠብቁት ላይ ከተፈጸመ ጥቃት የተረፉት ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላት አዲስ አበባ ከተማ ገብተዋል፡፡ ** አዲስ አበባ፣ህዳር፣07-2013 ዓ.ም የህዝብና መንግስት መሰረተ ልማቶችን በመጠበቅ

ተጨማሪ

በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአውሮፕላን ድብደባ ተካሄደ። በአውሮፕላን ድብደባው በአንድ ሰው ላይ ጉዳት መድረሱንና የመኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል

በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአውሮፕላን ድብደባ ተካሄደ። በአውሮፕላን ድብደባው በአንድ ሰው ላይ ጉዳት መድረሱንና የመኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል። በመቀሌ ከተማ ዛሬ ረፋድ ለ5 ሠዓት ሩብ ጉዳይ፣ የጦር አውሮፕላን ድብደባ ተፈጽሟል።  

ተጨማሪ

የመከላከያ ሠራዊቱ የጀመረውን ሃገርን ህልውና የማዳን ዘመቻ ዘራፊውን የህወሓት ቡድን ለህግ እስኪያቀርበው ድረስ እንደሚቀጥል ተገለፀ|

የመከላከያ ሠራዊቱ የጀመረውን ሃገርን ህልውና የማዳን ዘመቻ ዘራፊውን የህወሓት ቡድን ለህግ እስኪያቀርበው ድረስ እንደሚቀጥል ተገለፀ|

ተጨማሪ

” እኔ ብሔርን መሠረት ያደረገ የፌዴራሊዝም ፖለቲካን ሙሉ በሙሉ አልስማማበትም”- ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ

” እኔ ብሔርን መሠረት ያደረገ የፌዴራሊዝም ፖለቲካን ሙሉ በሙሉ አልስማማበትም”- ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ ከኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ጋር በኢትዮጵያ ሁኔታ ዙሪያ መከሩ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ዘሬ ህዳር 7

ተጨማሪ

የመቀሌዉ ከተማ ጥቃት

መቀሌ ከተማ ላይ ዛሬ የጦር ድብደባ መፈፀሙ ተመለከተ። በጥቃቱ አንድ ሰዉ ቀላል ጉዳት ደርሶበታል የተወሰኑ መኖርያ ቤቶችም ላይም ጉዳት ደርሷል። የመቀሌዉ የዶቼ ቬለ ዘጋቢ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ባደረሰን ዘገባ መሰረት የአዉሮፕላን ድብደባዉ

ተጨማሪ

ትናንት ራያ ላይ ጦርነት ሲደረግ ውሏል

ዋጃና ጥሙጋ ትናንት ከሌሊት ጀምሮ መከላከያ ሠራዊቱ ገብቶ ነበር። ዛሬ ደግሞ መከላከያ ሠራዊቱ አላማጣ ከተማን ተቆጣጥሯል። ዋጃ፣ ጥሙጋ እና አላማጣ ከተሞችን ያለ ምንም ውጊያ ነው መከላከያ ሠራዊቱና የአማራ ልዩ ኃይል የተቆጣጠረው። ሌላኛው

ተጨማሪ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የቀጠለዉ አሰቃቂ ግድያ 

ትናንት ጠዋት በመተከል ዞን ድባጢ ወረዳ ቂህዶ በተባለች ስፋራ ታጣቂዎች መኪና እያስቆሙ በፈፀሙት ጥቃት ከ 30 በላይ ሰዎች ተገደሉ። የሟቾች ቁጥር ከተጠቀሰዉ ቁጥር በላይ ነዉ የሚሉ ነዋሪዎች እንደሚሉት ባለፉት ሦስት ቀናት ብቻ

ተጨማሪ

ጥቃት ከመፈጸሙ አንድ ቀን ቀደም በሎ ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ እና ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በስልክ ተነጋግረው ነበር ተባለ

በአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ከመፈጸሙ አንድ ቀን ቀደም በሎ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ እና የትግራይ ክልል ፕሬዝደንት ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በስልክ ተነጋግረው ነበር ተባለ። ይህን ያሉት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል

ተጨማሪ

ጀግናው ሠራዊታችን አላማጣንና አከባቢውን ከጁንታው የህውሀት ቡድን ነፃ አወጣ

የግራካሶ ተራራና አከባቢውን ለመቆጣጠርም እየገሠገሠ ይገኛል ፡፡ በራያ ቆቦና አከባቢው ህግን ለማስከበር የተሠማራው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊታችን ከአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ጋር በመተባባር ዋጃ ፣ ጥሙጋ ፣ አላማጣና አከባቢውን ከጁንታው የህውሀት ቡድን ነፃ

ተጨማሪ

ስለ አማራ ልዩ ሀይል ጀብዱ የተሰጠ ምስክርነት: = ሲሳይ አልታሰብ

-ሀያ ሶስት ዓመታት በውጊያ ውስጥ ቆይቻለሁ። እነዚህን የመሰሉ ተዋጊዎች ግን አጋጥሞኝ አያውቅም። ክላሽንኮቭ ቁመው እንደስናይፐር ይተኩሳሉ ። ከኢላማቸው ውጭ የመቱ ወታደሮች አላየሁም ። የውጊያ ቀጠናቸው ከፊት ለፊቱ ግንባር በግራና በቀኝ ክንፍ ቢሆንም

ተጨማሪ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ተካበ ዘውዴ የእናንተን እርዳታ ይፈልጋል

ተካበ ዘውዴ በኢትዮጵያ ታሪክ በችሎታው፣ በክብርና በህዝብ መወደድ ዋና ከሚባሉት የኢትዮጵያ አትሌቶች አንዱ ነው። የተካበ ተወዳጅነት በእግር ኳስ ተጫቾች ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ነው። ተካበ ዘውዴን ደግሞ ቀርበን ለምናውቀው በኳዝ ሜዳም

ተጨማሪ