የትህነግ ጽንፈኛ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመው ጥቃት ዘግናኝና ጭካኔ የተሞላበት ነው።” የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ የሰራዊት አባላት የትዳር

0:04 / 3:05 “የትህነግ ጽንፈኛ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመው ጥቃት ዘግናኝና ጭካኔ የተሞላበት ነው።” የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ የሰራዊት አባላት የትዳር      

ተጨማሪ

ከሃዲው የህወሃት ቡድን የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማሳሳት በሀገሪቱ ዳግም ስልጣን መጋራት ይፈልጋል … አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ

የከሀዲው የህወሃት ቡድን አመራሮች ዓለምአቀፉን ማህበረሰብ በማሳሳት ላለፉት ወንጀሎቻቸው ከቅጣት ለማምለጥና በድርድር ስም ዳግም ወደ ስልጣን መምጣት እንደሚፈልጉ የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በፎሬይን ፖሊሲ ድረገጽ ላይ በወጣው ጽሁፍ ገልጸዋል።

ተጨማሪ

የህወሃት ጁንታ ታጣቂ ሃይል በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቀሌ ለመድገም ዝግጅት እያደረገ ነው … ሜ/ጀኔራል መሀመድ ተሰማ

የህወሃት ጁንታ ታጣቂ ሃይል በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቀሌ ለመድገም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የመከላከያ ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ተናገሩ። የትግራይ ህዝብ ሰራዊቱ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ሁሉ ለሰራዊቱ ያለውን ድጋፍ በተግባር እያሳየ

ተጨማሪ

አለም አቀፉ ህብረተሰብ በማይካድራ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ እንዲያወግዝ ተጠየቀ

አለም አቀፉ ህብረተሰብ በማይካድራ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ እንዲያወግዝ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ጥሪ አቀረበ። የፌደራል መንግስት በማይካድራ በህወሃት ቡድን የተፈጸመውን ግድያ አውግዟል። በማይካድራ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ በተመለከተ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የወጣው

ተጨማሪ

የትህነግ ዘራፊ ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ

የትህነግ ዘራፊ ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ በተሽከርካሪ ተጭኖ ከሁመራ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ሊገባ ሲል መያዙን የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ቴዎድሮስ ብርጌድ ዋና አዛዥ ኮማንደር ዘለቀ ምትኩ ተናግረዋል፡፡ የተገኘው አደንዛዥ

ተጨማሪ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በወርሃ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ላይ ወደ ሃላፊነት ከመጡ በኋላ ለትግራይ እንደ ሁልጊዜው በማክበርና በሰላምና ልማት ላይ እንዲያተኩር ጥሪ በማቅረብ ህወሓትም እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት በሰላምና

ተጨማሪ

“በሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰውን የትህነግ ክህደት ተሻግረን በድል ጎዳና እንድንመለስ የአማራ ህዝብና ልዩ ኃይል ከፍተኛ ጀግንነት ፈጽሟል።” መከላከያ ሰራዊት

“በሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰውን የትህነግ ክህደት ተሻግረን በድል ጎዳና እንድንመለስ የአማራ ህዝብና ልዩ ኃይል ከፍተኛ ጀግንነት ፈጽሟል።” መከላከያ ሰራዊት

ተጨማሪ

የህወሃት ጁንታ አክሱም ኤርፖርትን በ26 የተለያዩ አካባቢዎች በግሬደር አርሶታል

የህወሃት የጥፋት ቡድን አክሱም ኤርፖርትን በ26 የተለያዩ አካባቢዎች በግሬደር እንዳረሰው የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ተናገሩ። ቡድኑ በአገር መከላከያ ሰራዊት እርምጃ ባይወሰድበት ኖሮ በአካባቢው ላይ የከፋ ጉዳት ያስከትል እንደነበርም ታውቋል። የህወሃት ጁንታ አሁን

ተጨማሪ

ወታደሮች ተላልፈው ተሰጡ፣300 ሰዎች ራሳቸውን ስተው ተገኙ፣ቄሮ የዘጋው መንገድና መንግሥት ያገደው አካውንት”72 ሰዓት ብቻ”ጠቅላይሚንስትሩ

ወታደሮች ተላልፈው ተሰጡ፣300 ሰዎች ራሳቸውን ስተው ተገኙ፣ቄሮ የዘጋው መንገድና መንግሥት ያገደው አካውንት”72 ሰዓት ብቻ”ጠቅላይሚንስትሩ  

ተጨማሪ

በሮም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ጁንታ ለህዝብና ለሃገር ሲል እጁን እንዲሰጥ ጠየቁ

ዛሬ በጣሊያን ሮም (Piazz Dell Esquilino) አደባባይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጁንታ ለተጨፈጨፉ ወገኖች የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት እና ህግን በማስከበር ላይ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፉ በሃይማኖት አባቶች

ተጨማሪ

ጁንታው የህወሓት ቡድን በአገር መከላከያ ሠራዊት እየተደመሰሰ ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ጁንታውን የህወሓት ቡድን በመደምሰስ የሀፍረት ካባ እያከናነበው ነው ሲሉ የደቡብ ዕዝ የሰው ሀብት ልማትና የራያ ግንባር ሚዲያ አስተባባሪ ገለፁ። አስተባባሪው ኮሎኔል ደጀኔ ጸጋዬ አጥፊው የህወሓት ቡድን የመከላከያ ሠራዊቱን ክብር

ተጨማሪ

ሰበር ዜና/የመከላከያ ሠራዊት በአድዋ ተምቤን መሥመር ማይቅናጥል በተባለውና ልዩ ስሙ ሰላስል በተሰኘው የሐውዜን ተምቤን መገንጥያ መንገድ

ሰበር ዜና/የመከላከያ ሠራዊት በአድዋ ተምቤን መሥመር ማይቅናጥል በተባለውና ልዩ ስሙ ሰላስል በተሰኘው የሐውዜን ተምቤን መገንጥያ መንገድ

ተጨማሪ

እንደ ታደሰ ወረደ አይነቶቹ በኢንቨስትመንት ስም የተንደላቀቀ ኑሮ

“እንደ ታደሰ ወረደ አይነቶቹ በኢንቨስትመንት ስም ያለምንም ማስያዣ 40 ሚሊዬን ብር በመውሰድ አሜሪካ የተንደላቀቀ ቪላ ሰርተው ልጆችና ሚስቶታቸውን እያኖሩ እዚህ የድሃ ልጆችን እየገደሉ ነው” – አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ረዳ ************************** እንደ ታደረ

ተጨማሪ

የትህነግ እኩይ ኃይል ያልጠበቀው አስገራሚ ኦፕሬሽን!

የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት ከታጠቃቸው ግዙፍ መሳሪያዎች መካከል 80% ታጥቆ ትግራይ ክልል የነበረው ሰሜን እዝ ነበር፤ በተቀረው የመከላኪያ ሰራዊት እዞችና ክፍለጦሮች ውስጥ የነበረው ትጥቅ 20% ብቻ ነው ➦ ዶ/ር አብይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት

ተጨማሪ

‹‹ጁንታው የህወሓት ቡድን የፈጸመው ተግባር የውጭ ወራሪዎች እንኳን ያልፈጸሙት ነው›› – አርቲስት ደበበ እሸቱ

ዋለልኝ አየለ አዲስ አበባ፡- ጁንታው የህወሓት ቡድን በአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰው ጥቃት የክህደት ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደም የሀገሪቱን ህዝቦች ለማንበርከክ የሞከሩ ወራሪዎች እንኳን ያልፈጸሙት ተግባር መሆኑን አርቲስት ደበበ እሸቱ አስታወቀ። አርቲስት

ተጨማሪ

ኢትዮጵያን ከጁንታው አዲስ የሳይበር ጥቃት ሴራ የመታደግ ሀገራዊ ጥሪ! – ጌች ዘለቀ

በቅርቡ ከእስር የተፈታውና ኢንሳ/INSA ውስጥ የዶ/ር አብይ ምክትል የነበረ የሳይበር ቴክኖሎጂ ኤክስፐርት አቶ ቢንያም ተወልደ ከትህነግ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሴራ እያሴሩ ነው። ከቢንያም ተወልደ እና ወያኔ ቀድማ በብዛት ቻይና ልካ

ተጨማሪ

የጁንታው ቡድን መነሻ አድዋ ያለው ኃይል መሰበሩ የጁንታው አከርካሪ መበጠሱን እንደሚያሳይ ሜጄር ጄኔራል መሀመድ ተሰማ አስታወቁ

መከላያ ሠራዊቱ የሚቀረው ከጉድጓድ ውስጥ ያለውን ጁንታ አውጥቶ ለሕግ ማቅረብና ሙሉ በሙሉ አካባቢውን ነጻ ማድረግ መሆኑንም የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተሩ ሜጄር ጄኔራል መሀመድ ተሰማ አስታውቀዋል፡፡ ዳይሬክተሩ እንደገለፁት ትህነግ በምዕራብ ግንባር ድል እየሆነ

ተጨማሪ

በትግራይ ክልል የተፈጸመ ከፍተኛ የሕግ ጥሰት የኢፌዴሪ መንግሥት ወደ አስገዳጅ ሕግ ማስከበር ተግባር እንዲገባ አድርጎታል… የኖርዌይ ምሁራን ለኖቤል ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ

በኖርዌይ የሚኖሩ 28 ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮ-ኖርዌጂያን ምሁራን እና ባለሙያዎች ለኖቤል ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ፣ የኢፌዴሪ መንግሥት በትግራይ ክልል የተፈጸመው ከፍተኛ የሕግ ጥሰት ወደ አስገዳጅ መጠነ ሰፊ ሕግ የማስከበር ተግባር እንዲገባ ማድረጉን አስታወቁ።

ተጨማሪ

በአዲስ አበባ ባለቤት ያልተገኘላቸው ህንጻዎች 100 መድረሳቸውን የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ከሁሉም ክፍለ ከተማ ከተውጣጡ የከተማዋ ወጣቶች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደገለፁት፣ በከተማዋ

ተጨማሪ

የአሜሪካ መንግሥት “እየተባባሰ ለመጣው የኢትዮጵያ ግጭት አፋጣኝ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ እንዲወስድ” ቦብ ሜኔንዴዝ የተባሉ ሴናተር ጠየቁ

የአሜሪካ መንግሥት “እየተባባሰ ለመጣው የኢትዮጵያ ግጭት አፋጣኝ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ እንዲወስድ” ቦብ ሜኔንዴዝ የተባሉ ሴናተር ጠየቁ። ቦብ ሜኔንዴዝ ትናንት ረቡዕ ሕዳር 9 ቀን በአሜሪካ ሴኔት ለውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ባቀረቡት ደብዳቤ ኢትዮጵያ “በታሪካዊ የዴሞክራሲ

ተጨማሪ

በስሜን አሜሪካ ከምንኖር የቅማንት ተወላጆች ስብስብ

በኢትዮጵያ የመከላካያ ሠራዊት የስሜን ዕዝ ጦር እና በማይካድራ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ ትሕነግ ያደረሰውን የጀምላ ጭፍጨፋ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ ም ትሕነግ በአገራችን ኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የስሜን ዕዝ ጦር

ተጨማሪ

የጦር ሀይሎች ጠ/ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ፣ ሠራዊታችን በሁሉም ግንባሮች ድልን እየተጎናፀፈ እንደሚገኝ አረጋገጡ

ጁንታው እያንዳንዳቸው 2 ሺ 500 የሰው ሀይል የያዙ 11 ብርጌድ ልዩ ሀይል ፣ 14 ብርጌድ የዞን ታጣቂ እና ሚሊሻ ቢገነባም ፣ አሁን ነፍስ አውጭኝ ላይ ይገኛል ብለዋል ። ጀግናው ሠራዊታችን በምዕራብ ትግራይ

ተጨማሪ

ከ20 በላይ የሚደርሱ የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት መስሪያ ቤት በተለያየ የስራ ማእረግ ተቀምጠዉ ለትህነግ ሲሰሩ የነበሩ ባንዳዎች ዛሬ ገቢ ተደርገዋል

1. አቶ በእሱ ፈቃድ ደጀኔ የአማራ ክልል የዉስጥ ደህንነት ባልደረባ የነበረ ማንኛዉንም ግለሰብ ስልክ እየጠለፈና በGPS እየተከታተለ የሚያስገድል ከቅማንት ብሄር ጋር በመሆን ከህዉኃት ጋር መረጃ እየተለዋወጠ ሁለቱን ብሄር ሲያጋድል የነበረ፤ 2. አቶ

ተጨማሪ