በአዲስ አበባ በግለሰብ ቤት የተከማቸ ከ2 ሚሊየን በላይ አዲሱ የብር ኖት ተያዘ

 በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በግለሰብ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ሚሊየን በላይ አዲሱ የብር ኖት መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። ጥቅምት 7 ቀን 2013 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2

ተጨማሪ

ኢሳት ! ኢሳት! ኢሳት! – ፊልጶስ

የፈለግናውን ልንል እንችላለን፣ ኢሳት ብዙ ተራራዎችን የወጣ፣ ብዙ ቁልቁልነቶችን የተንደረደረ፣ ብዙ ወንዞችንና ሸንተረሮችን ያቋረጠ፣ በዚያ ጭንቅ ወቅት እስትንፋስ የሆነልን ሚዲያ ነው። ለኢትዩጵያዊያን  አንድ ሃቅ አለ፣ ኢሳት ለኢትዩጵያ አንድነት በፅናት በመቆም ፣ ሌት

ተጨማሪ

የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!

የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ – ገዳም ሰፈር፣ ሰሜን ሆቴል፣ አፍንጮ በር፣ ውቤ በረሃ፣ ዮሐንስ፣ ራስ ደስታ ሆስፒታል፣ ፖሊስ ክበብ፣ እንቁላል ፋብሪካ፣ አራት መንታ እና ጣልያን ሰፈር አካባቢ የምርጫ ወረዳ 1 እና

ተጨማሪ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት ልዩ ልዩ ሹመቶችን አጸደቀ። በዚህ መሠረት፦ 1ኛ. አቶ ጥራቱ በየነ – በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ ስራ አስኪያጅ ቢሮ ኃላፊ 2ኛ. ዶክተር

ተጨማሪ

የእንቦጭ አረምን ለማስወገድ የአንድ ወር የንቅናቄ ዘመቻ የፊታችን ጥቅምት 9 እንደሚጀመር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ

 በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን የእንቦጭ አረም ለማስወገድ የ1ወር የንቅናቄ ዘመቻ ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ዛሬ የተፋሰሱ ልማት ከፍተኛ ምክር

ተጨማሪ
/

የሕግ የበላይነትና የፍትህ ጉዳዮችን ለፖለቲካ መጠቀሚያ አድርጎ መውሰድን የምንፀየፈው ነገር ነው – ናትናኤል ፈለቀ – የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የዛሬ የዜጎች መድረክ ‹‹የቆይታ›› አምድ እንግዳችን የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ናቸው፡፡ ናትናኤል ፈለቀ ተወልደው ያደጉት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዲሁም የከፍተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ

ተጨማሪ

እትዬ አበበችና ስዩም (የመሠረተ ትምህርት ትዝታዎች)  (ዘ-ጌርሣም)

በህይወት ላይ ብዙ ገጠመኞች አሉ፤አብዛኞቹ ሲረሱ አንዳንዶቹ ደግሞ ሁልጊዜ አብረው ይኖራሉ።ትዝታዎች ጥሩም መጥፎም ሲሆኑ ገጠመኝ የራስ ወይም የሌሎች መታሰቢያ ነው።በህፃንነት ዕድሜ ጭቃ አቡክቶ ውሃ ተራጭቶ ተኮራርፎና ተደባድቦ ተመልሶም ጓደኛ በመሆን በክፉ ወይም

ተጨማሪ

በሕገ መንግስቱ ላይ “የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስልጣን ጊዜ መገደብ አለበት” ተባለ

አሁን በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግስት አንቀጽ 70 ንዑስ አንቀጽ አራት የፕሬዚዳንት የሥራ ዘመን ስድስት ዓመት እንደሆነና አንድ ሰው ከሁለት ጊዜ በላይ ለፕሬዚዳንትነት ሊመረጥ እንደማይችል ይደነግጋል፡፡ የሕገ መንግስቱ አንቀጽ 72 በሌላ አኳኋን

ተጨማሪ

አቶ ልደቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ከእስር እንዲፈታቸው ፍርድ ቤት አዘዘ

አቶ ልደቱ አያሌው በተሰጣቸው ቀጠሮ መሰረት ዛሬ ጥቅምት 05 ቀን 2013 ዓ.ም በአዳማ ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው በተከሰሱበት ህገወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት ወንጀል ሶስት የዐቃቤ ህግ ምስክሮች የምስክር

ተጨማሪ

ወሎ ዩኒቨርስቲ በኪራይ አውሮፕላን የኬሚካል ርጭት እያደረገ ነው

የግብርና ሚኒስቴር ከኬንያ በኪራይ ባመጣው አውሮፕላን በወሎ አንበጣ በተከሰተባቸው የተለያዩ አካባቢዎች የጸረ-አንበጣ ኬሚካል ርጭት መደረጉን እና ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከኬንያ የመጡ ባለሙያዎችን በመደገፍ የማስተባበር ስራ መስራቱን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ። ዩኒቨርስቲው በአንበጣ መንጋው ለተጎዱ የህብረተሰብ

ተጨማሪ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ

የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ እና የመጽሔቱ ዋና አዘጋጅ ምስጋን ዝናቤ ከቢሮአቸው በፖሊስ ተወስደው አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መታሰራቸውን የተመስገን ደሳለኝ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጧል። ታሪኩ ደሳለኝ ለአሜርካ ድምፅ

ተጨማሪ

ዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶች ከቢሮ ወሰዱት

ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት አካባቢ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶ ፍትሕ መጽሔት ወደሚገኝበት ቢሮ ከደረሱ በኋላ ተመስገን ደሳለኝን የት እንዳለ ጠየቁ። በወቅቱ እርሱ ቢሮ ውስጥ ስላልነበረ አዘጋጁ ወደ ተመስገን ደወለ። ከፖሊሶቹ ውስጥ አንዱ የአዘጋጁን

ተጨማሪ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት በፈጸሙ አካላት ላይ የፌዴራል መንግሥት ርምጃውን አጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ሰላም እና ደኅንነት ቢሮ አሳሰበ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2013ዓ.ም (አብመድ) በንጹሐን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የግለሰብ ግጭት እንደሆነ ተደርጎ በክልሉ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የተሰጠው መግለጫ ትክክል አለመሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በንጹኃን ዜጎች ላይ

ተጨማሪ

“ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዘንድሮ ዓመት አሁን ከያዘው በ3 እጥፍ የሚበልጥ ውሀ ይይዛል”— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ጥቅምት 3/2013(ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በዘንድሮ ዓመት አሁን ከያዘው በ3 እጥፍ የሚበልጥ ውሃ እንደሚይዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ በጋራ እያደረጉት ባለው

ተጨማሪ

በማንኛውም ዜጋ ላይ የሚፈፀም ኢፍትሃዊነት በሁላችንም ላይ እንደተፈፀመ ይቆጠራል

አንዱ አለም አራጌ October 10, 2020 ከዚህ ቀደም በጣም በአመዛኙ የፓርቲዬን አቋም ካልሆነ በስተቀር እምብዛም የግል አቋሜን አንፀባርቄ አላውቅም። ብዙውን ጊዜ ተቋሞቻችን ህፀፃቸውን እያረሙ ሁላችንም የምንደገፍባቸው ተቋማት እንዲሆኑ እድልም ሆነ ጊዜ መስጠት

ተጨማሪ

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር፤ ክቡራን የምክር ቤቱ አባላት – ከኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ

ቀን: 09.10.2020 (እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ) ከኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ ፍራንክፉርት ጀርመን ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠ/ሚ ክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር፤ ክቡራን

ተጨማሪ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ወቅታዊ መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ መስከረም 15/2013 ዓ.ም ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባው፣ በከተማዋ የተጀመረውን ትምህርት ተሞክሮ እና አገልግሎቶች በአካታች ልማት (inclusive development) መርህ መሰረት አዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ዞን ወይም የኦሮሞ ብልጽግና

ተጨማሪ

ከምክክር ፓርቲ አገር አድን ለውጥ አቅጣጫን ያመላከተ መግለጫ

ቁጥር Ref.No ም/ለአ/ለዴ/ፓ/003/2013 ዓ.ም ቀን  Date መስከረም 28 ቀን 2013 ዓ.ም የሕገ መንግሥት ለውጥ – ለኢትዮጵያ የሚያስፈልግ መሠረታዊ ጉዳይ ነው ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት መልክ ያለው ሕገ መንግሥት ማዘጋጀቱና ተግባራዊ የማድረጉ ራዕይ ለሐገራችን ወቅቱ

ተጨማሪ

በመጨረሻም ታላቁ ሰው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል።

በመጨረሻም ታላቁ ሰው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ቤተሰቦቻቸው፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ተወካዮቻቸው፣ የኢሰመጉ አመራሮች፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና አፍቃሪዎቻቸው በተገኙበት በክብር ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። ጀግናችንን ሸኘን፤ ቀብሩም ክብራቸውን እና

ተጨማሪ

ደቡብ ምዕራብ 11ኛ የኢትዮጵያ ክልል እንዲሆን ሕዝበ ውሳኔ እንዲደራጅ ተወሰነ

 የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች 11ኛ የኢትዮጵያ ክልል መሆን እንዲችሉ በምርጫ ቦርድ አስፈጻሚነት ሕዝበ ውሳኔ እንዲደራጅ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ወሰነ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤው በአጀንዳነት ከተመለከታቸው አበይት ጉዳዮች

ተጨማሪ

¨እኔ ሰው ነኝ እኔ ሰው ነኝ ኢትዮጵያዊ መብቴን የማውቅ ነጻነቴም ታሪካዊ¨ …

¨እኔ ሰው ነኝ እኔ ሰው ነኝ ኢትዮጵያዊ መብቴን የማውቅ ነጻነቴም ታሪካዊ¨ … (ከኢሰመጉ ድርጅታዊ መዝሙር የተወሰደ) ቃል እንገባለን!! ¨ዓቢይን ለማን ነው ለብቻው የተዋችሁት?!¨ ብለው ወቀሳ አዘል ጥያቄ ጠየቁ፣ ፕሮፍ፣ ከ1 ወር በፊት፤

ተጨማሪ

በፌደራል ደረጃ፣ ድርጅታችን በመወከል ሲሰሩ ለነበሩ ኣመራሮችና የፓርላማ አባላት በተመለከተ የተላለፈ ውሳኔ

በፌደራል የሚገኘው ጥገኛና አምባገነናዊ ቡድን ህገ መንግስቱን በመጣስ ስልጣኑን ማራዘሙ ተከትሎ ድርጅታችን ህወሓት የዚሁ ኢ ህገ መንግስታዊነት ተግባር አካል ስላይደለ ከመስከረም 25/2013 ዓ/ም ጀምሮ በፌደራል ደረጃ ምርጫን በማሸነፍ የሚያዙ ሀላፊነቶችና ውክልና የነበራችሁ

ተጨማሪ
1 2 3 504