/

በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት ጀምበር ውስጥ

ተጨማሪ

ኬኔዲ መንገሻና አበበ መለሰ በድሬዳዋ

አንድ ጊዜ ኬኔዲ መንገሻና አበበ መለሰ ድሬዳዋ ተጉዘው ሳሉ ፡ አንዲት ነብሰጡር የአርብቶ አደር ሴት ግመሏን እየጎተተች እየሄደች ድንገት ተዝለፍልፋ ትወድቃለች ። በዚን ጊዜ ባሻገር ካለው በረንዳ ቁጭ ብለው የነበሩት አበበ መለሰና

ተጨማሪ

ብዘነሽ በቀለ የናት ውለታዋ

የናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ ዘጠኝ ወር በሆዷ ከዛም በጀርባዋ ጡታቷን እያጠባች እኔን ማሳደጏ ዘወትር ይሰማኛል የናቴ ድካሟ ጥራ በማሳደግ

ተጨማሪ
/

መንገዱን ክፈቱት ህጻኑ ይለፍበት ( ህሊና ደሳለኝ )

በአጉል ዘረኝነት ሰው ያመለካችሁ መንገዱን ክፈቱት ተውኝ ልለፍበት ተስፋ አለኝ ለነገ ልማር ልወቅበት በሕጻን አእምሮ በንጹህ ወረቀት ጥረት ብታደርጉም ክፋት ልትጽፉበት ላጲሱ በእጀ ነው አገናዝባለሁ መጥፎውን አጥፍቸ መልካም እጽፋለሁ እንዲያውም ልመለስ መማሩንም

ተጨማሪ
/

ፈርተን ዝም አንልም …ገሃነምባይቀዘቅዝም!   ተፃፉ በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ

 ነሐሴ 12 ቀን 2011 _ ዓ/ም እንናገራለን “በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” ብንባልም፤ ፈርተን  ዝም አንልም ገሃነም ባይቀዘቅዝም ። አፋችንን አንዘጋም  “ገሃነም እሥቲ ይቀዝቅዝ”  ብለን እንቀልጣለን እንጂ እቶኑ ውሥጥ ገብተን መብራታችን አይቀርምና ሻማ ሆነን።

ተጨማሪ
/

ቴዎድሮስ ካሳሁንየአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ ታወቀ

ዝነኛው ድምፃዊ፣ የዜማና ግጥም ደራሲው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቅምት 14 ቀን 2011 ዓ/ም 25 ሺህ ሕዝብ በታደመመበትና በታሪካዊው የአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ

ተጨማሪ
1 2 3 31