‹‹የግሎባላይዤሽን ታቦት ነቀላ፣ ለኦሮሙማ ጣዖት ተከላ!!!›› ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

 በኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲና የብልፅግና ወንጌል !!! በሃገረ-ኢትዮጵያ ‹‹የግሎባላይዤሽን ታቦት ነቀላ፣ ለኦሮሙማ ጣዖት ተከላ!!!›› ቀን ከሌት የሚደክሙት የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲና የብልፅግና ወንጌል ሰባኪው  ዶክተር አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ሰማይ በታች፣ ፀሐይ በታች ምንም አዲስ

ተጨማሪ

ግልጥ ደብዳቤ: ይድረስ የአዲስ አበባን አስተዳደር በተመለከተ ለመነጋገር የተሰበሰባችሁ ድርጅቶች – አንዱ ዓለም ተፈራ

ሐሙስ፣ ጥቅምት ፲ ፪ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፫ ዓመተ ምህረት ውድ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሕብረት አመራርና አባላት ውድ የኢትዮጵያ ተራማጅ ፓርቲ አመራርና አባላት ውድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ አመራርና አባላት ውድ የጋምቤላ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራርና አባላት ውድ የአብሮነት ፓርቲ አመራርና አባላት ውድ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትኅ አመራርና

ተጨማሪ

ከታሪክ ማህደር: ከባለቤቱ አንደበት  –  አገሬ አዲስ

ጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓም (21-10-2020) ሎርድ ማኩላይ የተባሉት የእንግሊዝ ባለስልጣን በፍብሩዋሪ  2 ቀን 1835 እ.አ.አ አፍሪካን ፣ኢትዮጵያን ዞረው ካዩ በዃላ ለእንግሊዝ ፓርላማ አባላት የሰጡት ማብራሪያ ይህን ይመስል ነበር።   “ በአፍሪካ ከዳር

ተጨማሪ

የአቢይ አህመድ ሌጋሲዎች – ይነጋል በላቸው

መለስ ከሞተ በኋላ “የመለስ ሌጋሲዎች” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ ለድረገፆች ልኬ ለንባብ መብቃቱን አስታውሳለሁ፡፡ በነካ እጄ በቁሙ ስለሞተው አቢይ አህመድም ሌጋሲዎች ጥቂት ልበል፤ አንድ ሰው ባይሞትም ሌጌሲው ቢጻፍ ጉዳት ያለው አይመስለኝም፡፡ ከመግቢያው

ተጨማሪ

ይድረስ ለልጀ ደባልቄ ቢተው    ( ዘ-ጌርሣም)

ክፍል አንድ   የሰማዩን  እርቀት የምድሩን ስፋት የባህሩን ጥልቀት ያህል ለጤናህ እንደ ምን ባጀህ።የሊቦው ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁንና አኔም ሆንኩ እናትህ ወይዘሮ አለሙሽ ማንያዘዋል፣ወንድሞችህ እንሙትና ይርጋ፤እህቶችህ ፍትፍቴና ዘርትሁን እንዲሁም እጎቶችህ ደብተራ ዋሴና መምህር

ተጨማሪ

አንድ ነጥብ ስለመንግሥትና የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች – አንድነት ይበልጣል ከሐዋሳ

አንድነት ይበልጣል ከሐዋሳ – ጥቅምት 11 / 2013 ይህን ትዝብት እንድጽፍ ያነሳሳኝ፣ አቶ ታዬ ደንደአ በፌስ ቡክ ገጹ ¨ማህበራዊ ህክምና!¨ በሚል ርዕስ የለጠፈው ትልቅ ቁምነገር ያዘለ አጭር ጽሁፍ ነው፡፡ ጽሁፉ ማኅበራዊ ሕክምና

ተጨማሪ

አባ መስፍንና ህክምናቸው   (ዘ-ጌርሣም)

በሀገራችን ህዝብ ላይ ሲደርስ የቆየውና እየደረሰበት ያለው መገፋትና በደል ተዘርዝሮ የሚያልቅ ባይሆንም ችግሩ በሁሉም ብሔር  ብሔረሰቦች ባህሎችና ወጎች የቋንቋ ልዩነት ይኑረው እንጅ ተመሳሳይነት ያለው ነው።ህዝቡን ለጥቃቱ ሰለባ የዳረገው ደግሞ አንድም ድህነቱ አለያም

ተጨማሪ

የዐማራው ሕዝብ እልቂት በትእግስት ሊቆም አይችልም – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) October18, 2020 “ዐማራን እየገደሉ ኢትዮጵያን መግዛት የከሰረ ፖለቲካ ነው”                     የጎንደር ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ያሰማው መፈክር “በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሰዳጅ አይኖርም”                     ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አሕመድ አሊ

ተጨማሪ

“ሁላችንም ሰው ነን “ ።ብለን ካላመንን ሠላምን አናገኛትም –  መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

የህሊናቸውን እውነት የልቦናቸውን ኃቅ  የካዱ። ሰው በየምእተ ዓመቱ ያደረገውን የውህደት ጉዞ እና “መካለስ” ከታሪክ እየተረዱ ፣ ሐሰተኛ  የሆነ የፖለቲካ ጥቅም የሚያሥገኝ ትርክት በመፍጠር የሚያወናብዱ። በሰው የኖሩ  መሥተጋብር እና ራስን በህይወት የማቆየት ትግል

ተጨማሪ

‹የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የኃይማኖትና የዘር ጭፍጨፋ በማውገዝ ለተመድ ክስ አቀረቡ!!!›

ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም October 18, 2020 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መጠቃት የእስልምና፣ ፕሮቴስታንትና ካቶሊኮች እምነት ተከታዬች ጥቃት ነው! የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር  ሰርጌይ ላሮቭና የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብፁዕ አብነ ማትያስ በዓለማችን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች

ተጨማሪ

“ተጨፈኑ እናሞኛችሁ ” የብልጠት የፖለቲካ ጨዋታ እንዲቆም ማድረግ አገርን ከጥፋት ፤ ህዝብን ከሞት እና ስደት መታደግ ነዉ – ማላጅ

በኢትዮጵያ  የመንግስት ስርዓት ፀረ ኅዝብ እና አንድነት ኃይሎችን በተለያዩ የሃይል እና ጉልበት ግብዓቶች በማገዝ የብዙሃን ዜጋ ደህንነት ፣ በአገር ሰርቶ ሀብት እና ንብረት የማፍራት ብሎም በአገሪቷ በየትኛዉም ክፍል የመኖር ሠባዊ እና ህጋዊ

ተጨማሪ

ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አማካሪዎችና በአጠገባቸው ላላችሁ ሙህራኖች በሙሉ – ከታምራት ይገዙ

መንደርደሪያ እስራኤል ሁሉ ያነግሡት ዘንድ ወደ ሴኬም መጥተው ነበርና ሮባዓም ወደ ሴኬም ሄደ። እንዲህም ሆነ የናባጥ ልጅ ኢዮራዓም ይህን በሰማ ጊዜ እርሱም ከንጉሡ ከሰሎሞን ፊት ኮብልሎ በግብጽ ተቀምጦ ነበርና በግብጽም ሳለ ልከው

ተጨማሪ

ውሻ ሆይ! ይቅር በለኝ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “ውሻ በበላበት ይጮኻል!” የውሻ ባህሪ መስሎኝ አንተን ውሻውን በሰም ለበስ የወርቅ ግጥምና በንጥጥር ጦማር ሳነሳ ስጥልህ ኖሪያለሁ፡፡ ለሆዱና ለጥቅሙ ተንከባክቦ አሳዳጊውን ሕዝብና አገሩን የሚክድ ባለሁለት እጅ ፍጡር እንደ አሸን

ተጨማሪ

“ኢሳይያስ አፈወርቂ ለኢትዮጵያ የሰጣት የመቶ ዓመት የቤት ሥራ” ሲሳይ አጌና

” . . . ሻዕቢያ  ይበልጥ ያበሳጨን የብሄር ብሄረሰብ መብት እስከመገንጠል የሚለውን አንኳር አቋማችንን አለመቀበሉ ነበር”  ገብሩ አሥራት  ገጽ 116 “. . .ሻዕቢያ እና ምዕራባውያን መቼም ቢሆን የኦነግን የመገንጠል  አጀንዳ ሲደግፉ አይቼ

ተጨማሪ

አማራን ለጥቃት ከዳረጉ መሠረታዊ ችግሮች ጥቂቶቹ – ይነጋል በላቸው

ይህችን አጭር ማስታወሻ ካነበቡ በኋላ በምጠቁመው የድረ ገጽ አድራሻ ገብተው ዘመድኩን በቀለ የጻፈውን እጅግ ጠቃሚ መረጃ በአትኩሮት እንዲመለከቱ በትኅትና እጋብዛለሁ፡፡(https://welkait.com/?p=19074) ዓለምን ከጥንት ጀምሮ እየዘወራትና ወደሞቷ እያዳፋት ያለው የሤራ ፖለቲካና የመሠሪዎች ሸርና ተንኮል

ተጨማሪ

ከወገብ በላይ ታቦት፣ ከወገብ በታች ጣዖት!!!›› ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

የፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ “ ሜሪሜድስ አፈታሪክ ከወገቧ  በላይ ቆንጆ ሴት ተክለ ሰውነት ያላት፣ ከወገቧ በታች ዓሳ ቅርፅ ዳሌና እግሮች ያላት በስነውኃ  ውስጥ የምትኖር የሰው ምናብ ፍጥረት ናት፣ አንስትና ተባዕት ፆታ አላቸው፡፡ Mermaid,

ተጨማሪ

“ኦሮሞ ካልሆንክ አታድግም፤ አትሾምምም!” አምባቸው ደጀኔ

ይሄ ድቅድቅ ጨለማ እስኪነጋ ስንትና ስንት ጉድ ተቆልሎ በየቀኑ ዕይታችንን እንደሚያደበዝዝ ወይ እንደሚጋርድ አላውቅም፡፡ አንድ ወቅት አንድ ጸሐፊ ወዳጄ “ፂላ ካልሆንክ አትሠራም” በሚል ርዕስ አንድ መጣጥፍ ጽፎ በዚሁ በድረገጽ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡

ተጨማሪ

ይድረስ ለቀድሞ የወያኔ አመራር ቡድን አባሎች – ሰዕረ  ተስፋይ ዋሽንግተን ዲ.ሲ.

አክሱም ሆቴል መቀሌ፡ ትግራይ ክልል ኢትዮጵያ   ግልጽ ደብዳቤ “የኢትዮጵያ መንግስት የአይናቸሁ ቀለም አላማረኝም ካለ የፀጥታና ሌላ ምክንያት ሳያስፈልግ ኤርትራውያን ከሀገር መውጣት አለባቸው”  ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ክፍል ሥስት፡ ሰባ ስድስት ሺህ (76,000) ንፁሀን

ተጨማሪ

ወንጀለኛ የህወሓት ሰዎችን ለመሸፈን አገር መተራመስ፣ የህዝብም ህልውና አደጋ ላይ መውደቅ የለበትም – አቶ አግዘው ህዳሩ

ጥቂት ወንጀለኛ የህወሓት ሰዎች በህግ እንዳይጠየቁ ሽፋን ለመስጠት ሲባል አገር መተራመስና የህዝብ ህልውና አደጋ ላይ መውደቅ እንደሌለበት የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አግዘው ህዳሩ አስታወቁ። አቶ አግዘው በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤

ተጨማሪ

‹‹የአውሮፓ ፓርላማ የሳውዲ አረቢያ መንግስትን ስብዓዊ መብቶች ጥሰትን አወገዙ!!! ፈቅደው የሞቱትን ዳግም መግደል አይቻልም!!!›› – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

‹‹ በሳውዲ አረቢያ መንግሥት በኢትዮጵያ ስደተኞች ላይ የሚፈፀም ኢሰብአዊ ግፍ ይቁም!!!›› ከውኃ አጥማቂው ወደ እሳት አጥማቂው ዘመን!!! ‹‹ ፈቅደው የሞቱትን ዳግም መግደል አይቻልም!!!››1 ‹‹የሳውዲ አረቢያ መንግሥት ከአፍሪካና እስያ ክፍለአህጉር በመጡ ስድስት ሚሊዮን

ተጨማሪ

ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ “ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም” – ከሽግዬ ነብሮ (ኢጆሌ ባሌ)

ከሽግዬ ነብሮ (ኢጆሌ ባሌ) ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ብልፅግና ወንጌል፣ የመነቃቃት ፈውስ ወይም Healing Revival እ.አ.አ በሰኔ ወር 1946 በአሜሪካ ተጀምሮ በ1950 የብልፅግና ወንጌል  (Prosperity Gospel) ሊፈጠር ችሏል። ይህ ወንጌል የማሳመን

ተጨማሪ

የሚዲያ ሚዛናዊነት እንዲጠበቅ ጽንፈኝነቱ ሊገታ ይገባል

በሃገራችን ኢትዮጲያ ከጥንቱ ባህላዊ ሚዲያ እስከዘመኑ የኢንተርኔት ሚዲያ ድረስ የቅን ሃቀኛ ሚዛናዊ የሚዲያ ስዎችን ጥረት ላመሰግን እወዳለሁ:: ነፍስ ሳውቅ ባደግሁበት  በደርግ ተወርሶ ለስደት የተዳረገው በስደት ሳለ ስከታተለውና መጨረሻም በሃገር ቤት በስነጽሁፍ ዘርፉ

ተጨማሪ

መች ይሆን ሁከት ከኦሮምያ፣ ሽምቅ ግድያ ከቤንሻንጉል፣ እብሪት ከትግራይ፣ ሃሰተኛ ነብይነትና ሽንጋይ ፓስተርነት ከሃገራችን የሚወገዱት? – በየነ ከበደ

ስለ ኦሮምያ ሁለገብ ሁከት፣ ስለ ቤንሻንጉል ሽምቅ ግድያ፣ ትግራይ መቀሌ ስለመሸጉት ሕወሃቶች እብሪት በርካታ ተጽፏል። በቅጡ ያልተዳሰሰው በሃገራችን አንዳንድ ቦታዎች የሚፈጸመው ሃሰተኛ ነብይነትና ሸንጋይ ፓስተርነት ንግድና ዝርፊያ ነው። ሁከቱም ግድያውም የሚፈጸመው አያት

ተጨማሪ
1 2 3 274