ውሸታም ሲጋብዝ (ዘ-ጌርሣም)

ውሸት በኪሶቹ ጢም አድርጎ ሞልቶ የሚሄድበትን ከወዲሁ አስልቶ ይሄዳል መጠጥ ቤት ደመቅ ካለው ሰፈር አድማጭ ከሞላበት ስለሱ እሚናገር ገና ከመድረሱ ሲጀምር መዋሸት ልክ ነህ ! አውቃለሁ መባል ነው ያለበት አውሮፕላን ሲያሾልክ በመርፌ

ኮሽታ (ዘ-ጌርሣም)

በጠራው ሰማይ ላይ ፍንትክ ወለል ብሎ ሁሉንም በሚያሳይ እረጭ ባለ ሌሊት ድምፅ በሌለበት የአዕዋፍ ዝማሬ በማይሰማበት መቀስቀሱ አይቀርም ድንገት ማስደንገጡ ኮሽ ያለ ጩኸት ያለየ በቅጡ አንተ ማነህ ሲሉት እኔ ነኝ ካላለ ረብሻው

ውድ ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን! – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

መስከረም 1 ቀን 2013 ዓ/ም አጣራሹን አፋራሹን፤ ሥር ማሹን ቅጠል በጣሹን፤ ባሕረ ገደል ይጣልልን፤ በሽታውን ተውሳኩን ከምድራችን ያስወግድልን፤ ጠለ ምህረቱን፤ ቡራኬ ፈውሱን ይላክልን። ለኢትዮጵያ አገራችን ክፉ የሚመኘውን እልፍኙን በቀጋ ሁለት ዓይኑን ይዝጋ፤

የአዲስ ተስፋ ምኞት (ዘጌርሣም)

ዘንድሮ አምና ሰዓታት ቀርቶታል ተስፋ ያዘለ ዓመት ሊተካ ተቃርቧል አዲስ የምሥራች ይመስላል ሊነግረን ያለፈውን ችግር እርሱት ተውት ሊለን ብዙ ችግር ታይቷል ጥፋትም ተሠርቷል ንፁሐን ሙተዋል ህዝብ ተፈናቅሏል የልማት አውታሮች ፍርስርስ ብለዋል ሰራተኛውን

ብአዴን ባንዳ ነው! – በላይነህ አባተ

ተምች ደም ለመምጠጥ ከአፉ የተኮሰው፣ ባማራ ገላ ላይ ክስክስ ያደረገው፣ የጊንጦች መንደፊያ ብአዴን ሰንኮፍ ነው፡፡ ባንዳ እያበላለጥክ የምትጎሻሸም፣ ተዝንጀሮ ቆንጆ ልትመርጥ የምታልም፣ ስትቃዥ አትደር እሩብ ባንዳ የለም፡፡ ለገሰ ፈብርኮት አብዮት የገዛው፣ ከከርስ

ይሰጣታል ቢያንስም (ዘ-ጌርሣም)

ገና ጎህ ሳይቀድ በጥዋት ተነስታ የምታድነውን ከወዲሁ አስልታ የበሬውን እንትን መከተል መረጠች ተስፋዋን ሰንቃ መኳተን ጀመረች ዓይን ዓይኑን በማየት ስትባዝን ውላ ከአሁን ወደቀልኝ ተስፋዋንም አዝላ በውሃ ጥም ድካም ጉልበቷ ተጠቅቶ ከንቱ ደክማ

ህልም አየሁ ፍቱልኝ (ዘ-ጌርሣም)

ህልም አየሁ ተኝቸ በአደባባይ ቁሜ ተሟግቸ የመሐል ዳኛው ህግ ጠቅሶ አጥፊውን በጥፋቱ ወቅሶ ይመስላል ሊመክረው አለያም ሊያስተምረው ህዝብ ሞልቶታል አዳራሹን ለማዳመጥ ውሳኔውን ይግባኝ የማይኖረውን አቃቤ ህጉ ተነስቶ ግራና ቀኙን ቃኝቶ ጭብጥ ሃሳቡን

ውረዱ ደፍራችሁ (ዘ-ጌርሣም)

የዘር ፖለቲካ እያራመዳችሁ ተንኮልና ሴራን እያላመጣችሁ በተቃዋሚ ስም የተሰለፋችሁ የወገንን ጆሮ ያደነቆራችሁ የህዝብ ብሩህ ተስፋ ያደበዘዛችሁ በአንድነት መቆሙ ያስበረገጋችሁ ከሥልጣን በስተቀር ሌላ ያልታያችሁ እስከ መቸ ድረስ አለን ትላላችሁ ወጣቱን ተኩና ውረዱ ደፍራችሁ

ወላፊንድ አሥተሳሰብ ካለን “እኛ ሰው ነን ።”ማለት ይከብደናል (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

ግጥም እንደ መግቢያ ይህ ግጥም ለሁለተኛ ጊዜ ፣ተሻሽሎ የተፃፈ ነው።ርእሱ ተቀይሯል።አንዳንድ ሥንኞች ላይም እርማት አድርጌባቸዋለሁ።ግጥሙ ፅሑፊን ያጠናክርልኛል ። ” ከጅብ ቆዳ የተሠራ ከበሮ…” እኔ ሰው አይደለሁም፣ዕወቅ ” ትግራዊ” ነኝ! እኔም” አማራ ነኝ።”

ነውርና ፀያፍ (ዘ-ጌርሣም)

ሰው በሰውነቱ ሊኖር ከተገባው ከነውርና ፀያፍ ዕርቆ ሲገኝ ነው ሲሰርቅ መብቱ ሲገድል ኩራቱ ሲዋሽ ባህሉ ነው መኖሪያው እንጀራው የነውርን ትርጉም ከማንም ካልሰማ መስታወት ፊት ቆሞ ራሱን ካላማ ነውር ሆኖት ውድቀት ፀያፍ በቁም

በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት ጀምበር ውስጥ

ዕንባም አያብሰው (ዘ-ጌርሣም)

ምን ያደርጋል ጆሮ ምን ያደርጋል እጅ ሁሉን የሚመዝን አዕምሮ ነው እንጅ እጅም ሥራ ይሥራ እግር ይራመድ ስህተት ላይ ይጥላል ቁጭ ብሎ መፍረድ ሲፈርዱ ለራስ ነው ነግ በኔ ላይ ብሎ ግፉ እንዳያስጠይቅ ትዉልድ

እውን ኩሩዎች ነን? – ጠገናው ጎሹ

ተብለን ብንጠየቅ ኩሩነት ምንድነው ? ኩሩው ሰውስ ማነው? እንዴት ብለን ይሆን ምላሽ የምንሰጥው? እንዲያው በደምሳሳው እንዳይሆን መልሳችን እስኪ ኩሩነትን በምሳሌ አስረዱን ብለው ቢጠይቁን እውን ወኔው አለን? ፊት ለፊት ላይ ወጥተን ብለን ለማስረዳት

በነፍስህ ብታስብ ሥጋህን አውልቀህ! – በላይነህ አባተ

ሥጋህን አውልቀህ በነፍስህ ብታስብ፣ ህወሀትና ወነግ ከንቱው ይህ አድግም፣ አጋድሞ እያረደ የጠጣ የሰው ደም፣ ሲኮነን የሚኖር በምድር በሰማይም፣ ችሎት ያልቀረበ ወንጀለኛ አይደለም? የአንተን ድሎት ሳይሆን ሰማእትን ብታስብ፣ ይህ አድግ የሚባል የጭራቅ ሥብስብ፣

እመኝለት ነበር (ዘ-ጌርሣም)

አረመኔ ባይሆን ሰው ክፉና ጨካኝ እመኝለት ነበር አንድ ሽ ዓመት ቢያገኝ አንድ ሞት አይደለም ብዙ ሞትን ይሙት አዛኝ ልብ እርቆት ስለሌለው አንጀት በልቶ ካልጠገበ አይቶ ካልጠገበ ሰርቆ ካልጠገበ ዘርፎም ካልጠገበ ለተገኘው ሁሉ

ሰውነት ውሀ ነው! – በላይነህ አባተ

ደም በስብከት አጥቦ ሟችን እሚረሳው፣ አቢይ ጉድጓድ ሲምስ ዝምሎ እሚከተለው፣ በጅ የማይጨበጥ ሰውነት ውሀ ነው፡፡ ሲክብ እንደ ደለል ሲያፈርስም እንደ ጎርፍ፣ ሰውነት ውሀ ነው ቦይ ሲያገኝ እሚፈስ፡፡ በስድስተኛው ቀን መለኮት ሲፈጥረው፣ ቀጥ

“መከላከያ” (ለወላይታ ወገኖቼ)

እውን እንደ ስምህ፣ ቢሆንማ ግብርህ፣ አገርን ከጠላት፣ ወገንን ከጥቃት፣ መከላከል ነበር፤ የጀግንነት ስራ፣ ዘወትር ስምህን በክብር የሚያስጠራ፤ …መብት ጠያቂዎችን፣ ንጹሃን ዜጎችን፣ እጃቸውን አጣምረው፣ ባዶአቸውን ቆመው፣ አልሞ መረሸን… አረመኔ ተግባር የፈሪ ዱላ ነው!!

አማራ ሰፊ አገር እንጅ  ክልል ከልሎት አይኖርም! – በላይነህ አባተ

የአማራ ክልል እየጮህ፣ ጋዜጠኛ ነኝ የምትል ለንጨጫም፤ አማራ በአንተ ላንቃ እንጅ፣ ክልል ኖሮትም አያውቅም፡፡ ቁማር የሚጫወቱብህ፣ ባንዳው ገረዱ ብአዴን፤ የተንኮል ቁማርተኞቹ፣ ከብት መስሏቸው ልክ አንተን፤ ክልልህ ግባ እያሉ፣ በሜንጫ አረዱት አማራን፡፡ አማራ

አስቆርቱ ይሁዳህ! እንኳን ሞት አለልህ! – በላይነህ አባተ

እርጉዝ በጎራዴ በጦቦያ አሳርደህ፣ ፖለቲካ ዝሙት ሊባኖስ አጡዘህ፣ አምላክን ህሊናን ልቡናን የጎዳህ፣ ሁሉን የማይተወው እንኳን ሞት አለልህ፡፡ ቲቪና ራዲዮ ዘጋቢ ነኝ እያልህ፣ ግድብ ውሀ ሙላት እየለፈለፍክ፣ ዜጎች በዘራቸው ተቀልተው እያየህ፣ የዘር ማጥፋት

ምነው ምነው ? ( ዘ-ጌርሣም)

ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰሙት ያሰማ ግልፅ እኮ ነው ነጋሪም አያሻው ኢትዮጵያ በችግር ህዝቧ በቸነፈር በሽታ ድህነት ሲፈራረቁባት ሲወረወርባት ከያቅጣጫው ሾተል (ጦር) ከፊሉ ከጠላት ቀሪው ባገር በቀል እንቅልፍ የላቸውም አዘቅት ውስጥ ሊጥሏት አሸክመው

ጃሮ = የጃዋር ቄሮ – አሁንገና ዓለማየሁ

የዛሬ ወር ነበር ያየና ያላየ ተመኝተው ወንበር የዛሬ ወር ነበር በየዋሆቹ ደም በጎርፍ እየዋኙ የተቀጣጠሩት ማልደው ሊገናኙ። ሥላሴ አጠገብ ከምኒልክ ግቢ ቄሮ ፈረስ ሆኖ ሃጫሉ ኮርቻ እነሱ ጋላቢ። የዛሬ ወር ነበር የዘር

1 2 3 5