/

ይድረስ በ’ፈረንጁ ወያላ’ ለሳቃችሁ ሁሉ፤ እኛ ማን ነን?

ከሮቤል ሔኖክ “ዋው ኢትዮጵያ አድጋ ነጮች ኢትዮጵያ ውስጥ ዝቅ ያለ ሥራ መሥራት ጀመሩ” “ቂቂቂቂ….” “አሁን ተራው የነጭ ባርነት በኢትዮጵያ ነው” “ነጮች ይህን ሥራ መሥራታቸው ይገባቸዋል” ሌላም ሌላም አስተያየቶችን በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ላይ

/

በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ

በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ የስብሰባ ጥሪ፤ የኢትዮጵያ ጥንታዊት እናት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያናችን ዛሬም ከችግር ውስጥ ነች ያለችው። የአዲስ አበባው ሲኖዶስ እጅግ የሚያሳዝንና ቤተ ክርስቲያናችንን ከመሰረቷ የሚያናጉ ተግባራት እየተፈጸመባት

/

ኢሕአዴግ ምንም መራጭ ባልተመዘገበበት የቦረና ዞን ለምርጫ ሊወዳደር ነው

በሚያዝያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአካባቢ፣ የአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር  ምርጫ በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር ቦረና ዞን ነዋሪዎች በግዳጅ የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ ቢደረግም እስካሁን ኢህአዴግን ጨምሮ የትኛውም ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እንዳልቀረበ ተጠቆመ ሲል

/

አቡነ ሳሙኤል “እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ” የሚሉ አካላት እንዳሉ አመኑ

“በየብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ቤት፣ በእኔም ቤት ሳይቀር እየዞሩ እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ የሚሉ አካላት እንዳሉ ግልጽ ነው” አቡነ ሳሙኤል ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ (ዘ-ሐበሻ) አቡነ ሳሙኤል በኢትዮጵያ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ

ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?)

ካታላኖችና ማድሪስታኖች በባላንጣነታቸው የሚታወቁ ክለቦች ናቸው፡፡ ባርሴሎና ካታላንን ሪያል ማድሪድ ደግሞ ማድሪስታን የሚባሉ ደጋፊዎቹንና ገዢው ፓርቲን ይወክላል፡፡ በሁለቱ የኤልክላሲኮ ግጥሚያ ካታላኖቹ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት ጨዋታው በተጀመረ በ8ኛ ደቂቃ ላይ ጩኸት ካሰሙ ከ10

/

ደውሉ ይጮሐል!!

መንጋውን ጠባቂ አርጎ ሰይሟችሁ ዋ ለ እናንተ ይብላኝ በቃል ለጠፋችሁ የነብስን አደራ ሜዳ ስትበትኑ ጠባቂ በማጣት መምህናን ማስኑ ፤ ተኩላ ሲናጠቀው የጌታውን መንጋ ስይሙን እረስቶ ስለተዘናጋ አቤት ይብላኝለት ለሚከፈለው ዋጋ መሆኑን ረስቶት

/

አስሩ የጽልመት ቀናት-በኢትዮጵያ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

(ከየካቲት 8/1929 – የካቲት 17/1929 ዓ.ም) በሰሎሞን ተሰማ ጂ.      http://semnaworeq.blogspot.com   በመስከረም 1927 ዓ.ም የወጣው Detroit Times — (Sept. 22, 1935, p. 3) መጽሔት ከአንድ ታላቅ ሳይቲስትና የፈጠራ ባለሙያ ጋር የኢትዮጵያንና የጣሊያንን ወረራ አስመልክቶ ቃለ-ምልልስ አድርጎ

/

አቡነ ሳሙኤል ከእጩ ፓትርያርክነት ስማቸው እንዲነሳ የተደረገበት ምክንያት ተጋለጠ

(ዘ-ሐበሻ) በብዙዎች ዘንድ 6ኛው ፓትርያርክ እንደሚሆኑ ሲገለጽላቸው የነበሩት፣ በድምጽም አሸንፈው የነበሩትና ራሳቸውም “መንግስት እኔን ፓትርያርክ አድርጎ መሾም ይፈልጋል” በሚል ሲናገሩ የቆዩት አቡነ ሳሙኤል ባለቀ ሰዓት ከእጩ ፓትርያርኮች ውጭ ሊሆኑበት የቻለው ምክንያት ከአቡነ

/

የፍቅር ፏፏቴ – (በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ የምለው ስልት ምን እንደሚመስል ሊገነዘቡ ይችላሉ። ባለፉት በርካታ

/

ኮሚቴው ለዕጩነት ከለያቸው አምስት ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ አቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ (የአቡነ ጳውሎስ ደጋፊዎች አሸነፉ?)

(ዘ-ሐበሻ) አስመራጭ ኮሚቴው ለእጩነት ከለያቸው 5 ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ የአቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ፤ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር ግብግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የኢየሩሳሌሙ ሊቀጳጳስ አቡነ ማትያስ በአንደኝነት ለ6ኛው ፓትርያርክነት ታጭተዋል። ትናንት እና

/

መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም   የካቲት 2005 … በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) ስንንከባለል የቆዩ ችግሮች ሞልተውናል፤ እያሰብን እነዚያን የቆዩ ችግሮቻችንን

/

የኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያንን አንድ ሊያደርግ የሚችል የመፍትሄ ሃሳብ !

ግርማ  ካሳ muziky68@yahoo.com የካቲት 12 2015 ዓ.ም «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !  የአቡነ  ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተፈጠረዉን መከፋፈል ለማስቀረት፣ በመንፈሳዊ አባቶች መካከል፣ የሰላምና የእርቅ

/

ሃይለማርያም ደሳለኝ እና ጸጋዬ በርሄ ለሦስት ሊቃነ ጳጳሳት ማስጠንቀቂያ ሰጡ

ለስድስተኛው ፓትርያሪክ ምርጫ እየተደረገ በሚገኘው ቅድመ ዝግጅት፣ የየራሳቸውን ‹ምርጥ› ይዘው የቡድን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉ አካላትን ያስተባብራሉ ለተባሉ ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት መንግሥት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሰማ፡፡ ማስጠንቀቂያው የተሰጣቸው ሦስቱ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት÷

/

አቡነ ሳሙኤል Vs አቡነ ማቲያስ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጅሃዳዊ ሃራካት የተሰኘ የሃሰት ድራማ ከሰራ በኋላ ውጭ ሃገር በሚገኘው 4ኛው ፓትርያርክና ሌሎች አባቶች ላይ ተጨማሪ ድራማ እየሰራ እንደሚገኝ ከዚህ ቀደም መዘገባችን አይዘነጋም። ዛሬ በአቃቤ መንበር አቡነ ናትናኤል ማህተምና

/

ሰበር ዜና፡ ጳጳሳት የፓትርያርክ ምርጫው ወደ ግንቦት እንዲዛወር ጥያቄ አቀረቡ

(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ የቤተክህነት ምንጮች እንዳረጋገጡት የሲኖዶሱ አባቶች ለሁለት መከፈላቸውንና አብዛኛው አባቶችም አቡነ ሳሙኤል እንዳይመረጡ ግፊት እያደረጉ ቢሆንም በተለይ ከወ/ሮ አዜብ ሕወሓት ድጋፍ ያላቸው አቡነ ሳሙኤል ከፍተኛ ገንዘብ በማፍሰስ 6ኛው ፓትርያርክ

/

”መክበር እንደ ታማኝ በየነ”

ጊዜው ሩቅ ቢሆንም ዛሬም ትዝ የሚለኝ ነገር ታማኝን መጀመሪያ ያየሁበት ቀን ነው። አንድ ወዳጄ ብሄራዊ ትያትር የቅዳሜውን የጠዋት ሲኒማ ለማየት ተቃጥረናል። በ1970 መጨረሻ ላይ ብሄራዊ ትያትር በተለይ ቅዳሜ ጠዋት ጥሩ ጥሩ ፊልሞችን

/

“ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

PDF “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ማሰሰቢያ፦ “ወለእመ ተራድአ በመኳንንተ ዝንቱ ዓለም፡ወተሠይመ ለቤተ ክርስቲያን እምሃቤሆሙ ይትመተር ወይሰደድ ውእቱኒ ወኩሎሙ እለ ተሳተፍዎ”(ፍ.ነ. ፻፸፭) ማለትም፦ “በመንግስት ድጋፍ የተሰየመ ግለ ሰብ

/

በወያኔ ኢትዮጵያ: ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ፣ ቆርጦ ቀጥል ኢኮኖሚ

ዶ/ር ዘላለም ተክሉ 02/19/2013 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለውን አሳፋሪ “ የጀሃዳዊ ሃረካት” ድራማ በአግራሞት ስመለከትና በቅርቡም ይለቀቃል ተብሉ ስለሚጠበቀው “ ነውጥን ናፋቂ የሩቅ አገር ሰዎች” የፕሮፖጋንዳ ቪዲዮ እያሰብኩ ሳለሁ ነው ሌላ

/

በሚኒሶታ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ አወጡ

“የኢቲቪ ጀሃዳዊ ሀረካት የፈጠራ ድራማ የመብት ትግላችንን አይገታም” ሲሉ በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባወጡት ባለ5 ነጥብ የአቋም መግለጫ ላይ አስታወቁ። ሙሉ መግለጫው የሚከተለው ነው። ( መግለጫውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) በቅርቡ በኢትዮጵያ

/

ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው – (የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ)

የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ ባወጣው የአቋም መግለጫ ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው። ይህንን ጥንታዊ የአባቶች ብሂል የሚያናውፀው ምንም ሃይል የለም አይኖርምም። ማሸበር፣ ማፈራረስ የዘወትር ተግባሩ የሆነው የወያኔ አምባገነን መንግስት በባህል፣

/

የአቶ በረከት ኮሚኒኬተሮች የአቶ ጁነዲንን የመቀላቀል ጥያቄ ውድቅ አደረጉ

በእነ አቶ በረከት/በኢህአዴግ ያኮረፉ ባለሥልጣናት ወደ ጎራው መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል (ከተበዳይ ኮሚኒኬተሮች የተጻፈ ዜና) በኢህአዴግ ከአሸባሪዎች ጎራ ሊቀላቀል ሴራ እየተሸረበላቸው ያለውና በዚህም በእጅጉ ያኮረፉት የቀድሞው የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ጁነዲን ሳዶ የተበዳይ

/

የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል

ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ የዛሬው እንግዳችን አቶ ስዩም መንገሻ ይባላሉ፤የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሰብሳቢ እና የፓርቲው ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ ናቸው፡፡ በፓርቲው ልሳን ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

/

ሁለቱን ሲኖዶሶች ሊያስታርቅ የሞከረው የሰላም እና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ (አያምልጥዎ)

በወቅታዊው የቤተ የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ። የመግለጫው የመግለጫው ምክንያት ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ