ሙስሊም ወጣቶች ከደቡብ ወሎ እየተሰደዱ ነው

(ፍኖተ ነፃነት ኒውስሌተር) በደቡብ ወሎ ወረባቡ ወረዳ በኃይማኖት ሰበብ በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ በመሆኑ ብዙዎች ከኢትዮጵያ እንዲሰደዱ እንደሆነ የጥቃቱ ሰለባ ወጣቶች በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ በተለይ ከሙስሊሙ የኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የአካባቢው

የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦች ተቀጡ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቡና፣ በቅዱስ ጊዮርጊስና በተጫዋቹ አበባ ቡታቆ ላይ የገንዘብና የጨዋታ ቅጣት መጣሉን የሃገሪቱ መንግስታዊ ሚዲያዎች ዘገቡ። በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመለስ ዋንጫ የካቲት 17 ቀን

/

“ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው” ፕ/ር መረራ ጉዲና

የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ኢትዮቻናል ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን

/

አባ ሳሙኤል እና አባ አብርሃም ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቁ

ሐራ ተዋሕዶ የተባለው ድረ ገጽ “አቡነ ማቴዎስ አቡነ ሳሙኤልና አቡነ አብርሃምን ከአቡነ ማቲያስ ጋር ለማስማማት ቤታቸው ውስጥ እያነጋገሯቸው ነው የሚል ዜና አስነበቦ ነበር። አባ ሰላማ የተባለው የኦርቶዶክሳውያን ድረ ገጽ ደግሞ በሰበር ዜናው

/

ሞረሽ ወገኔ “ዘረኝነት በቤተ-ዕምነት” የሚል ጽሁፍ በተነ

ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት የበተነው ጽሑፍ የሚከተለው ነው፦ ከአፈጣጠሩ ወያኔ በዕምነት-የለሽ እና በሠይጣን አማኞች የተደራጀ የዘረኛ ትግሬዎች ቡድን መሆኑ ይታወቃል። እናም ሟቹ የወያኔ ቁንጮ መለስ ዜናዊ ቀድሞ ሠንደቅ ዓላማችንን “ጨርቅ” ብሎ እንዳላጣጣለ

/

በጀርመን የወያኔን አምባገነን ስርዓት የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

በዳዊት መላኩ በዛሬው ዕለት መጋቢት 01 ቀን 2013 እ.ኤ.አ በጀርመን ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የሀይማኖት አባቶች የተገኙበት ፍራንክፈረት በሚገኘው የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከቀኑ 13፡00 ሰዓት ጀምሮ ለ3፡00 ሰዓት የዘለቀ ደማቅ ሰላማዊ

/

‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሙስሊሞች ተቃውሞ በሰላም ተጠናቀቀ

ክድምጻችን ይሰማ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ትዕይንተ ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የዛሬው ተቃውሞ ስኬት እንደአዲስ ተቃውሞውን የተቀላቀሉ ከተሞች መኖራቸው ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ከተሞችም በቀጣዮቹ

/

የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይልና የኢሕአዴግ ጦር በጭርቆና በረሃ ውጊያ ገጠሙ ተባለ

የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይል (Ethiopian Unity and Freedom Force – EUFF) በጎንደር ጭርቆና በምትባለ በርሃ ላይ ከወያኔ አንድ ሻምበል ጦር ጋር ባደረግኩት ውጊያ 25 ወታደሮችን መግደሉን እና 11 ማቁሰሉን አስታወቀ። የነፃነት ኃይሉ

/

የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል

« አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው » እነ ስብሃት « የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን » እነ አባይና አዜብ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት አመራር ልዩነቱን በማስፋት እየተወዛገበ መሆኑን ከመቀሌ ታማኝ ምንጮች

/

ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ

በፀጋው መላኩ በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋና ምርመራ ሥራዎች ከተሰማሩት ቱሎ እና አፍሪካ ኦይል ከተባሉ ሁለት ኩባንያዎች ጋር የሚሰራጩ የቻይናው ‘‘BGP Inc’’ የተባለ ኩባንያ አሁን ሥራውን እያከናወነበት ካለው የደቡብ ኦሞ ዞን ወደ ኬኒያ ድንበር

/

ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው

*ኢቴቪና ፌዴራል ፖሊስም ይከሰሳሉ በዘሪሁን ሙሉጌታ   በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቅርቡ ከተላለፈው ‘‘ጅሃዳዊ ሃራካት’’ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ የወንጀልና የፍትሃብሔር ክስ

/

የጁኔይዲ ሳዶን ወደ ኬኒያ መሰደድ ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ምላሽ ሰጠ

“ጁኔይዲ ሳዶ በወንጀል አልተከሰሱም፤ እንደማንኛውም ዜጋ የመውጣትና የመግባት መብት አላቸው” የፌዴራል ፖሊስ (ሰንደቅ ጋዜጣ) የቀድሞ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር አቶ ጁኔይዲ ሳዶ በጎረቤት ሀገር ኬኒያ በመሰደድ የፖለቲካ ጥገኝት መጠየቃቸውን ተከትሎ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን

/

የ5ቱ እጩ ፓትርያርክ ማንነት በጥቂቱ (ከማኅበረ ቅዱሳን የተገኘ መረጃ)

የማህበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ በዲ/ን ኅሩይ ባየ አማካኝነት የ5ቱን እጩ ፓትሪያርኮች የሕይወት ታሪክ አትሟል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለግንዛቤ ይጠቅማቸው ዘንድ እንደወረደ አቅርበነዋል።  ብፁዕ አቡነ ማትያስ :- የቀድሞው የአባ ተክለማርያም ዐሥራት የአሁኑ ብፁዕ አቡነ

//

Hiber Radio: ኢህአዴግ የሾማቸው ዳኛ በጉቦ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 17ቀን 2005 ፕሮግራም ወ/ሮ ሰብለ ደምሴ የሚኒሶታ ነዋሪ ሲና በረሀ በአጋቾቻች እጅ የሚገኜትን ኢትዮጵያዊ አስመልክተው ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) አቶ መልካሙ ባዬ (ከሱዳን ስደተኞች ጣቢያ ከሰጡን ቃለ

/

በገለልተኝነት የቆየችው የኖርዝ ካሮላይናዋ ቅድሥት ሥላሴ ቤ/ክ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ ተጠቃለለች

በገለልተኝነት ለረዥም ጊዜ የቆየቸው የኖርዝ ካሮናልይናዋ ሻርለት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካሁን በኋላ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ መጠቃለሏን አስታወቀች። የኢሳት ራድዮ ዘገባ ዘርዘር ያለ ዘገባ ይዟል ያድምጡት።

/

የቡዳዎቹ ሠፈር የትኛው ነው? በ ወልደማርም ዘገዬ

ከ ወልደማርም ዘገዬ   የቀድሞው ኢትዮጵያዊ የአሁኑ ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ተስፋጽዮን መድኃኔ “ኤርትራ እንደ እናት አገር፤ ችግሮችና ፈተናዎች ትናንትም ዛሬም” በሚል ርዕስ በአውሮጳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ጥር ወር 2013 የጻፉትን ጥናታዊ ዘገባ በፍላሼ አሰንብቼ ዛሬ

/

እያሸበሩ … “አሸባሪ” ፍለጋ … – በነስረዲን ኡስማን

… የኢህአዴግ መንግሥት አክራሪነትን እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ሽፋን ከተከተለው ኢስላምን እና ህዝበ ሙስሊሙን ዒላማ ያደረገ ፖሊሲና ይህን ፖሊሲ ለማስፈፀም ከሚሠራቸው በርካታ ፀረ ኢስላም ስራዎች አንድ ነገር መናገር ይቻላል፡፡ ገዢው ፓርቲ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን

/

ውዝግብ በአዲስ አበባው ሲኖዶስ ውስጥ፡ ያሳዝናል! ቤተ ክርስቲያናችን እንዲህ ኹና አታውቅም፤ ይፋረደን!

ትናንት ዘ-ሐበሻ የዘገበችውን የሚያጠናክር ዘገባ ሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ በትንታኔ ጽፎታል እንደወረደ አስተናግደነዋል። ‹‹ቤተ ክርስቲያን ስትጠራኝ እምቢ እላለኹ ወይ ! ! !›› /ብፁዕ አቡነ ማትያስ/ ‹‹አጃቢ ነን!›› /ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል/ ‹‹እንኳን አይደለም

/

የሚሳናቸው የለም

በቸሩ ላቀው ሿሚ፣ ሻሪ፣ ሀገር መከፋፈልና መገነጣጠል የነርሱ ተግባር ሆኗል። መለስን ሾሙብን፣ ሀገርን ገንጥለው ኢሳያስ ኣፈወርቂን ኤርትራን ይዘህ ራስህን ቻል ኣሉት። ከመለስ ሹመት ጋር ኢትዮጵያን በጎሣ ከፋፍለው እያወደሟትና እያደቀቋት ነው። በቅርቡ ደግሞ

/

“ስብሰባው”

በፍሬው አበበ አደራ ሞልቶ ከተረፉን ስብሰባዎች መካከል በአንዱ ውስጥ ነበርኩ፡፡ ስብሰባው ስለመንግስት የዕድገትና ትራንስፎርሜሸን ዕቅድ እና የክልሎች እንቅስቃሴ የሚወራበት ነበር፡፡ያው እንደደንቡ የተመረጡት ሹም ከአንድ ሰዓት በላይ ጊዜ ወስደው ጥናት ያሉትን አቀረቡ፡፡አወያዩ አቅራቢውን

/

በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የተሰጠ መግለጫ

እኛ በኒውዮርክና በአካባቢው የምንገኝ ምዕመናን በቅርቡ ከህጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊውን የቤተክርስቲያናችንን ሁኔታ በሚመለከት የተሰጠውን መግለጫ ሙሉ በሙሉ የምንደግፍ መሆናችንን ለሚመለከተው ሁሉ ለመግለጽ እንወዳለን። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

/

ደም ብዛት የያዘህ ጨው አብዝተህ በመመገብህ ነው ተባልኩ፤ እውነት ይሆን?

ለምን እንደሆነ አላውቅም ጨው የበዛበት ነገር እወዳለሁ፡፡ በቅርቡ ታምሜ አንድ የግል ሆስፒታል ስመረመር ጨው ስላበዛሁ ደም ብዛት ይዞሃል ተባልኩ፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው ጨው ደግሞ የደም ብዛት የሚያስይዘው? እባካችሁ እውነት መሆን አለመሆኑን አስረዱኝ፡፡

/

የደም እንጀራ

ከቴድሮስ ሐይሌ(TADYHA@GMAIL.COM) ‘’የጤፍ መወደደድ ምክንያቱ ቀድሞ ሊመገብ የማይችለው አርሶ አደር እንጀራ መብላት በመጀመሩ ነው’’ በማለት የተናገረው የሙት ራዕይ ለማስፈጸም ሽር ጉድ እያለ የሚገኘው የከተማ ልጆች በቁሙ የሞተ ሲሉ የሚሳለቁበት ሃይለማርያም ደሳለኝ ፓርላማ