/

ሻሸመኔ ስትወድም መንግስት የት ነበር ? #ግርማካሳ

ሻሸመኔ ከተማ እንደ አሌፖ ሲሪያ መውደሟን እይተናል፡፡ ሻሸመኔ የሻሼ ቤት ማለት ነው፡፡ በንግድ በተለያዩ ምክንያት ወ/ሮ ሻሼ የሚባሉ ጠላ ቤት የነበራቸው እናት ነበሩ፡፡ እርሳቸው ጋር፣ ከመንገዳቸው ሰዎች አረፍ ይሉ ስለነበረ፣ ጠላ ለመጠጣት፣

ሶሪያ ወይም ሊቢያ እንዳይመስላችሁ የኛዋ ሻሸመኔ ናት – ወንድሰን ሽመልስ

ሶሪያ ወይም ሊቢያ እንዳይመስላችሁ የኛዋ ሻሸመኔ ናት – ወንድሰን ሽመልስ ሻሸመኔ ፦ ሻሸመኔ ከሀገራዊ ለውጡ ቀደም ብሎ ባሉት ወራት በ2010 ዓ.ም እና በ2012 ዓ.ም ጥቅምትና ሰኔ ላይ ተደጋጋሚ ውድመቶችን አስተናግዳለች። ምንም እንኳ

በምእራብ አርሲ የደረሰው ዉድመት በአቡነ ሊቀ ሄኖክ ገለጻ

አደባባይ ሚዲያ እንደዘገበው የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ በተፈፀመ ጥቃት በምእራብ አርሲ ሀገረስብከት ብቻ የደረሰ ውድመት ከፍተኛ እንደሆነ ብፅዕ አቡነ ሄኖክ የምእራብ አርሲ ሀገረ ስብከት  ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቨዥን ገልጸዋል፡፡ 19 ምእመናን በግፍና

/

ንግድን የማሳለጥ (Doing Business) መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት ሲካሄድ ውሏል

ንግድን የማሳለጥ (Doing Business) መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት ሲካሄድ ውሏል:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ መዋቅራዊ የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የግል ዘርፉ ንግድን ለመጀመርና ፋይናንስን በቀላሉ ለማግኘት እንዲችል ምቹ ሁኔታ

/

የጄ/ል ክንፈ ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን አሰሙ

የጄ/ል ክንፈ ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን አሰሙ፡፡ ተጠርጣሪው የኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ዜድቲኢ ከተሰኘው የቻይና ኩባንያ ጋር በፈፀሙት ውል መከሰሳቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው በዚህ

/

ምስክሮችን ፎቶ በማንሳት ተጠርጥረው የታሰሩት ዋስትና ተፈቀደላቸው

የፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ፎቶ በማንሳት በማህበራዊ ድረ ገጽ ሲለጥፉ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች የጠየቁትን የዋስትና ጥያቄ ተቀበለ። መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል

/

ዛሬ በአርባምንጭ ከባድ የመኪና አደጋ ተከሰተ፣ አደጋውን ያደረሰው አሽከርካሪ በፀፀት ህይወቱን አጠፋ!

  በአርባምንጭ ከተማ ዛሬ ጠዋት በደረሰ የመኪና አደጋ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በቦታው ከነበሩ አይን እማኞች በተገኘ መረጃ መሰረት አደጋው የተፈጠረው በፍጥነት ሲያሽከረክር የነበረው የሲኖ ትራክ አሽከርካሪ ባለ 3 እግር ባጃጅን ለማትረፍ

/

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የፊታችን አርብ በሼራተን አዲስ ሆቴል በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑ ተነገረ

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የፊታችን አርብ በሼራተን አዲስ ሆቴል በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑ ተነገረ፡፡ ተጠሪነቱ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆነው ይህ የፌደራል መስሪያ ቤት በዋና ዳይሬክተሯ ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት አማካኝነት ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው

/

“ለውጡን ለመቀልበስ ከሚሰሩ ወገኖች በላይ እርስ በእርሳችን የምናደርገው ፍትጊያ የመጣውን ለውጥ ወደ ኋላ ይጎትታል” አቶ ለማ

“መሬት ወረራና ሕገ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ ነው” ለሁለት ቀናት ይደረጋል የተባለው የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ሲጀመር የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ በመክፈቻው ላይ የክልሉን መንግስት የ6

/

ደኢህዴን “ፌደራሊዝም ለክልላችን ህዝቦች የህልውና ጉዳይ ነው” አለ

በአርባ ምንጭ ከተማ ተሰብስቦ የቆየው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ዛሬ ባወጣው መግለጫው  በክልሉ እየተነሱ ያሉ አዳዲስ የክልል እንሁን ጥያቄዎችን አጽንኦት ሰጥቶ መወያየቱን አስታወቀ:: በፌዲራሊዝሙ ጉዳይም “ህዝቦችን በፍትሃዊነት መንገድ ማስተናገድ የሚችል

/

የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች አንድ ፓርቲ ሊመሰርቱ መሆኑን ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ | የከረሙ መዋቅራዊ ችግሮቻችንን በአንድ ጀንበር ለመፍታት አይቻልም ብለዋል

ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐብይ አህመድ  የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች ከጥቂት ወራት በኋላ አንድ ሀገራዊ ፓርቲ እንደሚመሠርቱ ይፋ አደረጉ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከ3 ሺህ በላይ ከሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኔሻንጉል ጉሙዝ፣ ከአፋርና ከሶማሌ ክልል ከተውጣጡ

/

የራያ ኮረም ሕዝብ ሕወሓትን ዳግም አዋረደ

ሕወሓት ዛሬ በራያ ኮረም ከተማ የካቲት 11ን በማስመልከት የሩጫ ውድድር ጠርቶ ሕዝብ ባለመገኘቱ በድርቅ ተመቶ ተዋርዶ መመለሱ ተገለጸ:: የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አመራር አቶ ደጀኔ አሰፋ እንደገለጹት “በኮረም ከተማ ዛሬ ሊደረግ የታሰበው

/

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ ክለቡ ሽሬ ጋር ለአንድ አመት

/

ወቅቱ አማራ በርካታ ፈተናዎች ያሉበት በመሆኑ ፈተናዎቹን ለመሻገር ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ተገቢ መሆኑን ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናገሩ

ወቅቱ አማራ በርካታ ፈተናዎች ያሉበት በመሆኑ ፈተናዎቹን ለመሻገር ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ተገቢ መሆኑን ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናገሩ፡፡ ይህን የተናገሩት በዛሬው እለት በደሴ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማህበር በወሎ በተለመሰረተበት ወቅት ነው፡፡ ጄኔራሉ በንግግራቸው

/

የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያዊያን የቤት ሰራተኞችን በተመለከተ አዲስ ህግ አወጣ!

  አለ ማዲና ለተሰኘው በአረብኛ ቋንቋ ለሚታተመው ጋዜጣ መግለጫ የሰጡት በጂዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የስራ ቅጥር ኮሚቴ ሊቀመንበሩ ያህያ አል ማቅቡል እንደተናገሩት ወደሳኡዲ ለስራ የሚሄዱት ሴቶች እድሜ ከ23 አመት እንዳያንስ አዲስ

/

የአረና ትግራይ ስትራቴጂውን እና አማራጭ ፖሊሲውን ለመቀሌ ሕዝብ አስተዋወቀ

ዓረና ትግራይ ዛሬ እሁድ 17/06/2011 ዓ/ም በትግራይ ከመቀሌ ሕዝብ ጋር ተወያየ:: በስብሰባው አረና አማራጭ ፖሊውንና ስትራተጂውናን ለሕዝብ ያስተዋወቀ ሲሆን በሃገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታ ከሕዝቡ ጋር ተወያይቷል:: ስብሰባው የተሳካ እንደነበር የድርጅቱ አመራር አቶ

/

የብሄራዊ  እርቅ ኮሚሽን  አበረታችና አሳሳቢ ገጽታወች | የእርቀ ሰላሙ ጅምር ውጤታማነትን ከፍ ለማድረግ ምን ይደረግ?

  አክሊሉ ወንድአፈረው  (የግል አስተያየት) ethioandenet@bell.net የካቲት 16፣2011( ፌበርዋሪ 23፣ 2019) በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ  የተጀመረው ለውጥ ቁልፍ በሆኑ ጥያቄወች  ላይ  ምላሽ እየሰጠ የሚጓዝባቸው ሂደቶች በሰፊው ይስተዋላሉ። የፖለቲከ ምህዳሩን  ከማስፋት (ሊበራላይዜሽን ) ወደ

/

የዘር መንግሥት አገር ያተራምሳል

ታፈሰ በለጠ በአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የክልል፣ የዘር፣ የጎሣ፣ የጎጥና የkንk ሥነ መንግሥታዊ ቡድኖች አሉ፡፡  በዜግነት ላይ የተመሠረተና አገር-አቀፍ ቡድን ካልተጠናከረ አንድ ቡድን ብቻውን አገሪቱን ማስተዳደር አይችልም፡፡ ምንጊዜም አናሳ ሆኖ ነው የሚገኘው፡፡ ወያኔ

/

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማሳሰቢያ

በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር በዜጎች ላይ የመጠለያ ቤታቸውን በማፍረስ በተወሰደው እርምጃ ህጻናት፣ ሴቶች፣ አዛውንቶች፣ የስኳር ህመምተኞች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን በተጠለሉበት የሀይማኖት ተቋማት በመገኘት ማረጋገጡን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ። ተቋሙ በአስተዳደሩ

/

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተቃዋሚዎች ስብሰባ ሳይገኙ ቀሩ

ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመከሩበት ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደሚገኙ ቀደም ሲል ተገልጾ

/

በአሜሪካ አሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት አቶ መርጊያ ንጉሴ ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ ተባሉ

በአሜሪካ አሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት አቶ መርጊያ ንጉሴ ትንናት ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ የ58 አመቱ አቶ መርጊያ ጥፋተኛ የተባሉት በማጭበርበር የአሜሪካ ዜግነት አግኝተዋል በሚል ነው፡፡ በዛሬው እለት የተሰየመው ፍርድ ቤቱ

/

አዴፓ በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ላይ ጠንካራ አቋም እንዳለው አስታወቀ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እንድትሆን እና አግላይ አመለካከቶች እንዲወገዱ በትኩረት እንደሚሠራ አስታወቀ:: ድርጅቱ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የአዴፓ አመራሮች ጋር ከተወያየ በኋላ ዉይይቱን የመሩት የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

1 2 3 493