የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 14/15 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለና ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 7/8 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ የኮሮና ስርጭት እንደገና እየጨመረ መሄድ ከባለሙያው ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር ውይይት ( ያድምጡት) የቅማንት ተወላጆች ምን ይላሉ (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት) በሕወሓት እና በአማራ ክልል የተፈጠረው ተቃርኖ ወዴት ያመራ ይሆን? ሌሎችም ዜናዎቻችን

/

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) በአንዳንድ ስቴቶች የተጀመረው የሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች እና ሌሎች የራሳቸውን

/

 የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣወን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማርገብ ከመንግስት የተወሰነው ደጋፍ መዘግየት እና ሁበር እና ሊፍት አሽከር ጭምሮ አመልከት የሚጀምሩት መቼ ነው? ከአሌክሳንደር አሰፋና ከአቶ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) በቬጋስ በኮሮና

/

 የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 27/28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙለስ ቼክ ለምን ዘገየ?  ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በግል ሥራ ሰርተው ለሚኖሩ የተፈቀደው የሥራ አጥ ኢንሹራንስ መቼ ነው ማመልከት የሚጀመረው? አዲስ ሰፋ ያለ ማብራሪ

/

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 20/21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙልስ ቼክ ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በካሽ የሚሰሩትን ይመለከታል? ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የኮሮና ቫይረስ

/

የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም – ድብቁ የእነ ዶ/ር አብይ ጦርነት በምዕራብ ኦሮሚያ

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ ያመጣውን የኢኮኖሚክ ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የግብጽ በአባይ ላይ

/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 124ተኛ ዓመት አደረሳችሁ! ኢትዮጵያውያን ምሁራን የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር አባይን አስመልክቶ የወሰደውን የተሳሳተ አቁዋም ለማስቀየር እንቅስቃሴ ጀምረዋል ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን ጋር ያደረነውን

/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል ( ክፍል አንድን ያድምጡት) የአየር መንገዱ የቻይና ጉዞ መቀጠል እብደት

/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 8/9 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

መጪው ምርጫና የደቀነው ሥጋት ላይ የተደረገ ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት) ሞትን  የማይፈሩት እትዮጵያን ልጃገረዶች እሳዛኝ የስደት ጉዞ ሌሎችም ዜናዎቻችን ምርጫ ቦርድ ሰላምና መረጋጋት ሳይኖር ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል

/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 1/2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

Hiber Radio:ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ፣ የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ፣ መምህር ግርማ  ወንድሙ  በአሜሪካ ፣የሲዳማ ተቃዋሚዎች ማስጠንቀቂያ ፣ የመኢአድ ፕ/ት ጥሪ፣ የእስራኤል

/

ጃዋርም ሆነ ፕ/ር መረራ ጉዲና ምን አደረጉ!?- ሕብር ሬዲዮ

መረራ ጉዲና ቀልድን ከፖለቲካ አዋዝተው የልባቸውን ጊዜና ሁኔታ እየመረጡ ይናገራሉ።መረራ ብል ጥም ናቸው። ከአቅም በላይ ካልሆነ መላተም አይፈልጉም። በምርጫ 97 ቅንጅት ፓርላማ እንግባ እንግባ እያለ ሲናጥ እና ፓርላማ ለመግባት ዛሬም ያልተሙዋሉ ስምንት

/

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

  የአቶ ለማ መገርሳን መደመርን አለመደገፍ እና የብልጽኛ ፓርቲን መቃወም አስከትሎ ሊያመጣው የሚችል የፖለቲካ አንደምታና የተቃዋሚው ቁመና ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት) በባልደራሱ የዳላስ ስብሰባ የተነሱ ወሳኝ ጉዳዮችን (ያድምጡት)

/

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የባልደራሱ የዋሽንግተን ስብሰባ አነጋጋሪ አጀንዳዎች (ያድምጡት) <… ኢህአፓ የሶማሊያን ወረራ አልደገፈም… በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን . . .> አቶ መሐሪ ረዳ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጋር ከተደረገ ሰፋ ያለ ውይይት

/

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

ከኢህአዴግ ውህደት እስከ ህግ የማስከበር እና ስጋት ላይ የወደቀው የዜጎእች ደህንነት  (ያድምጡት) የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንታ ገጽታ  (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን የሲያትሉ ጠንካራ ተቃውሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ችግር ተጠያቂ ናቸው መባሉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ

/

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 09 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የሕወሓት የጦርነት ዝግጅት እውነት ጦርነት ለመግጠም ወይስ ለማሸበር የሰራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንን ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የምዕራባዊያኖች እና የኢትዮጵያ መሪዎች  የፍቅር ዓለም ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) የትግራይ ሕዝብን ዝም ብሎ ተነስ ማለት ከባድ

/

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የታፈነው ሕዝብ ጩኽት መንግስት አላየሁም አልሰማሁም ይላል የመብት ተሟጋቹ ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት) የትግራይ ተቃዋሚዎች መብዛት እና የሕዝቡ ለተቃውሞ አለመነሳት የማን ጥፋት ነው አቶ ተካ ከለለ ያብራሩታል (ያድምጡት) የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የኖቬል

/

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

< የግዕዙን ፊደል ተጠቅሞ በቁቤ ቀድሞም ያለ ችግር ይጻፋል ዛሬም ያንን ማድረግ ይቻላል፡፡ ውሳኔው ያላ ሳይናሳዊ ማሰረጃ በጥላቻ እና በፖለቲካ ብቻ ተግባራዊ የተደረገ ነው፡፡ ያኔ ይሄን ማድረገ የተፈለገው አገር . . .

/

የጋምቤላ ባለስልጣናት በጦር መሳሪያ ንግድ ተጠምደዋል (በታምሩ ገዳ-ሕብር ሬዲዮ)

ጋምቤላ ክልላዊ መስተዳደር ውስጥ አንዳንድ ከፍተኛ የክልሉ ባለስልጣናት ሳይቀር ያካተተ የህገወጥ የጦር መሳሪያዎች ንግድ እና የሙስና ተግባራት በስፋት እየተካሔደ መሆኑን አንድ የጎረቤት ደ/ሱዳን ባለሰጣን ተናገሩ። የደ/ሱዳን የዜና ምንጭ የሆነው(SSNA)ዛሬ አርብ አንድ ማንነታቸውን

/

በአዲስ አበባ በድጋሚ በለገዳዲ የነዋሪዎች ቤት እየፈረሰ መሆኑ ተገለጸ

ለገዳዲ 44 ማዞሪያ አከባቢ ነዋሪዎችን ከቤታቸው በማስወጣት መኖሪያ ቤቶችን እያፈረሱመሆኑን በቦታው የሚገኙ ሰዎች መግለጻቸውን ስዩም ተሾመ ዘግቧል። የፀጥታ ሃይሎች በአከባቢው ተገኝተው መኖሪያ ቤቶቹን በማፍረሱ ሂደት ተባባሪ መሆናቸውን ለማወቅ መቻሉን የገለጸው ይሄ ዘገባ አምና በተመሳሳይ

/

የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

በትግራይ አዲስ የለውጥ ተስፋ አለ ወይስ ወሬ ነው? ጠቅላይ ሚኒስትሩ እውን ከሕወሓተ የተለየ አጀንዳ ነው የሚያራምዱት? የኤርትራስ ወታደራዊ ዝግጅት ለማን ነው ? በጉዳዩ ላየ የተደረገ ሰፋ ያለ ውይይት ? (ያደምጡት) በሽብር የተጠረጠረው

1 2 3 14