የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም – ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Latest Ethiopian News and Point of View 24/7

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

1 min read

ከኢህአዴግ ውህደት እስከ ህግ የማስከበር እና ስጋት ላይ የወደቀው የዜጎእች ደህንነት  (ያድምጡት)

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንታ ገጽታ  (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሲያትሉ ጠንካራ ተቃውሞ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ችግር ተጠያቂ ናቸው መባሉ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ኮሚሽን  የመዋቅር ለውጥ ያሻዋል ተባለ

ታላቁ ሩጫ ዘንድሮም ብሶት መግለጫ ሆነ

ኢትዮጵያ አየር መንገድ የደ/ሱዳን ተጓዦችን አስጠነቀቀ

የሕወሓት ትግራይን እገነጥላሁ ማለት የሚጎዳው ትግራይን ነው መባሉ

ኢትዮጵያ እና ግብጽ ወደ ጦርነት ከገቡ አደገኛ ሁኔታ ይፈጠራል ሲሉ አንድ ዲፕሎማት አስጠነቀቁ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል