ኢትዮጵያና አሜሪካ የሕግ ማስከበር እና የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ስምምነት ተፈራረሙ – ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Latest Ethiopian News and Point of View 24/7

ኢትዮጵያና አሜሪካ የሕግ ማስከበር እና የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ስምምነት ተፈራረሙ

1 min read
4

የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪሀት ካሚልና የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክል ሬይኖር ዛሬ መንግሥቶቻቸውን ወክለው የሕግ ማስከበር እና የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱም ለሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱና ለፌደራል ፖሊስ እንዲሁም ለፍትህና ሕግ ማስከበር አካላት ድጋፍ በመስጠት የሕግ ማስፈጸም እና የፍትሕ ዘርፉን ለማሻሻል ያለመ ነው ሲል የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል ።

FBC