ኢትዮጵያ ወዴት የውይይት መድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ – ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Latest Ethiopian News and Point of View 24/7

ኢትዮጵያ ወዴት የውይይት መድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ

1 min read
7

ለመሆኑ በኢትዮጵያ የብሄር ጭቆና ነበርን?  ተጨባጭ የታሪክ ማስረጃወች ምን ይላሉ?

ኦሮሚኛን የፌደራል የስራ ቋንቋ  የማድረግ እድሎችና ችግሮች ምን ናቸው?

ኢትዮጵያዊነት እንዴትና ለምን ተወካይ አጣ? ከዘረኝነትና ተርኝነት አዙሪት ለመውጣትስ በምን የስልት አቅጣጫ መደራጀት አለበን?

በነዚህና ተያያዥ ዙሪያወች ላይ ለእውነት፣ ለእውቀትና ለኢትዮጵያ ህዝብ መቆማቸውን በተግባር ያስመሰከሩ ሦስት ተጋባዥ እንግዶችን ይዘን AUG 25, 2019 እንቀርባለን::

ኢትዮጵያ ወዴት የውይይት መድረክ::