በፖርትላንድ ኦሬገን የሚደረገው የጆኖሳይድ የተቃወሞ ሰልፍ: ሐሙስ August 6 2020 – ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Latest Ethiopian News and Point of View 24/7

በፖርትላንድ ኦሬገን የሚደረገው የጆኖሳይድ የተቃወሞ ሰልፍ: ሐሙስ August 6 2020

1 min read
2

በፖርትላንድ ኦሬገን የሚደረገው የጆኖሳይድ የተቃወሞ ሰልፍ: ሐሙስ August 6 2020

በፖርትላንድ_ኦሬገን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚካሄደውን የዘርና ሀይማኖት ጭፍጭፋ በመቃወም ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

2 Comments

  1. ቀደም ሲል ቢደረግ መልካም ነበር።ሆኖም አሁን መደረጉ አይከፋም መልካምም ነው።ያልገባኝ ነገር ቢኖር ግን ይህ የሰልፉ ጥሪ የተጠራው በፖርትላንድ እና አካባቢዋ የኢትዮጵያን ኮሚኒቲ ነው ወይስ ጊዚያዊ የሰልፍ ጥሪ አስተባባሪ ኮሚቴ? ከሆነስ ለምን አልተገለጸም? ወይንስ ከሌላ? ይህንን የምልበት ምክንያት ቀን የኢትዮጵያን ባንዲራ ለብሰው የሚወጡ ፤ሲጨልም የጽንፈኛ ቡትት የሚለብሱ፤ ብዙዎች ባይሆኑም ሲያመች በባህር ዛፍ አጣና ክቡር የሰው ልጂን አንገት የሚቀሉ፤በሜንጫ እና ገጀራ ክቡር የስው ልጅን አርደው የሚገሉ፤ ሲጠግቡ ታሪክ የሚያፈርሱ፤ የሚበሉበትን ወጭት የሚሰብሩ ሞሰባቸውን የሚደፉ በመኖራቸው። የዚህ ሰልፍ ጠሪው ክፍል ቢገለጽ መልካም ከመሆኑ ባሻገር ተሳታፊውንም ያበዛል እንጂ አያሳንስም።

  2. What is the lesson from such tragedy????????????? It was not a new thing as it was propagated & agitated by such political groups many times.

    At this point Ethiopian diasporas & international community shall urge Ethiopian government not to allow any political party to organize by Ethnicity. Ethnic politics shall be forbidden by law otherwise still the worst scenario will come in future despite Ethiopians are innocent. Prime minister Abay government has to remove from the constitution or change the constitution part which permits Ethnic politics as such massacred & property destruction was the result of extreme political agenda. We should learn from German-Nazi & Rwanda genocide.

    Otherwise,the present regime has a big assignment & job to unified Ethiopia in future .

    Long live to Ethiopia!!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.